Page 1 of 1

መድረኩን ለሚንጨርጨሩት ኦነግ እና ህታውያን ተውላቸው:: እኛ ሀገርን ማቆም እና መጠበቅ ላይ እንበርት

Posted: 07 Mar 2021, 02:57
by Jirta
ሀገር አፍራሾች ተላላኪ ባንዳ ውሾች ብዙ ደጋፊ አላቸው:: ብዙ አልቃሽ አላቸው::የሚልኳቸው ምዕራባውያን እና ግብፆች በገንዘብ በትጥቅ በሚዲያ ይቆሙላቸዋል::
እኛ ግን በሀገራችን የምንኮራ በኢትዮጵያውነታችን የምናም ከውስጥ እስከ ውጭ ጠላታችን ብዙ ነው:: ደግሞ እግዚአብሔር እኛን ያበረታል::