አማሮች ሶዶ ጉራጌን ሲሰርቅ እጅ ከፍንጅ ያዙት አይደል ወቸው ጉድ!
Posted: 06 Mar 2021, 16:37
ይሄ ወሮበላ የሶዶ ጉራጌ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት እና ግንቦት ሰባት አባሎቹ ይሄን የዲያስፖራ ገንዘብ እንደ ላሜቦራ ላለፉት አስር ዓመት በለይ ሲያልቡት ከርመው፣ አሁን ደግሞ ሐገር ቤት ገብተው ያን ድሃ ሕዝብ በዲሞክራሲ ስም ሊግጡት ጥርሳቸውን እየሳሉ ነው። እንግዲህ እግዚሃር ያሳያችሁ አንዲት ትንሽ የሚዲያ ተቋም በአግባቡ ለመምራት እምነት ያጎደሉ ኃይሎች፣ ነገ ሐገር ለመምራት ምረጡን እያሉ ነው። አሁንም ውስጣቸው ያሉ አማሮች ባያፋጥዋቸው እኮ ይህን ሕዝብ መች ባስተረፉት። እስቲ ይህን አዳምጣችሁ ፍርዱኝ።