Page 1 of 1

"ሑመራ ከተማ ውስጥ እናትና ልጅ በአማራ ልዩ ሀይል ተደፍረዋል።" የኣቢይ activist ወልቀታይ መለስ ብስራት

Posted: 05 Mar 2021, 21:19
by sarcasm
ሑመራ ከተማ ውስጥ እናትና ልጅ በአማራ ልዩ ሀይል ተደፍረዋል።

በጨካኞች የተደፈረችው እህታችን በአክሊል ያገባች የስድስት ወር ሙሽራ ነች።

እናትና ልጅ ካህሳይ አበራ ሆስፒታል እርድታ እየተደረገላቸው ቢሆንም እናትዋ መናገር ብትጀምርም ልጅዋ ግን ምንም እስካሁን አትናገረም።

ሑመራ ካህሳይ አበራ ሆስፒታል ብዙ ህፃናት ልጆች የተደፈሩ የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ይገኛሉ


Please wait, video is loading...