
ሰበር ዜና : ወደ መቀሌ እየበረረ የነበረው ቦይንግ 767 ወያኔን ፈርቶ ጉዞውን ሳይጨርስ ወደ አዲስ ተመለሰ
አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ ውስጥ 4 የወያኔ ወታደሮች ስለታዩ በአስቸኳይ አይሮፕላኑ እንዲመለስ ተደርጓል:: እኛ ገና መልሶ ማጥቃቱን አልጀመርንም እነሱ ግን ቅዘን በቅዘን ሆነዋል::ለምሳሌ የኢትዮ ኤርትራ ጦር ቃል አቀባይ ብርሃኑ ጁላ ከትግራይ መውጣት አለበኝ ብሎ ሥልጣኑን ለቆ በባሕላዊው ጄኔራል ዮሐንስ ተተክቷል::

