Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4614
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

I told you Russia is our greatest ally. Shame on Kenya.

Post by Abaymado » 05 Mar 2021, 05:01


Where is SiyoumTehsome who claimed Russia as enemy?
Honestly, without Russia this world could be devastated. Thank you Russia!
Thank you India too.
Even though I don’t like its stand in Africa, my respect for the Great China.

We should take care of some tiny countries like Kenya. Abiy made mistake in resurrecting Sudan lest today could be different scenario.
Beware Kenya!

Horus
Senior Member+
Posts: 42495
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: I told you Russia is our greatest ally. Shame on Kenya.

Post by Horus » 05 Mar 2021, 05:15

አባይ ማዶ፣ ሩሶያኮ ምንም ከኢትዮጵያ የምትፈልገው እቃ የለም ። ባካባቢው ሃይል ለማስፈር እና የዛርና የኢትዮጵያ ነጋሲ ባህል እና የኦርቶዶክስ እምነት አንድነት ስላለን ነው !! ይህን ምከራከረው ያሜሪክ ጥቁር አሜሪካን ሴቶች ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸው ችግር አይገባኝም! ይህም ሆነ ያ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር በፍጥነት እየተለያለች ነው ። ከዎያኔ ጋራ ቆማ ኢትዮጵያን የከሰሰች አመሪካ መሪ እንደሌላት የሚያሳይ ሃቅ ነው። ያን እነሱ ይፍቱት፣ ዎያኔ ግን ገድለነዋል አሁን እንቀብረዋለን !

ኬኒያን እርሳት የንግሊዝ ወጥ ቤት ሰራተኛ !!

እኔ ስለ ኬኒያ ልንገርህ የራሴ እውነተኛ ታሪክ ! እኛ ደርግ ጠልተን ኬኒያ ስንገባ ነጭን ህንድ ሚገባበት ቡና ቤት የኬኒያ ጥቁር አይገባም ነበር ። እኝ ገብተን ሰርቭ ካልተደረን ብለን በማመጽ ነው እነሱ በገራቸው ነጻ ያደረኛቸው ይህ እውነተኛ ታሪክ ነው ምነግርህ !! ኬኒያ የብሪቲሽ ወጥ ቤት ሰራተኛ ነች !!

Post Reply