ትግሬ በምዕራብ ሰላዮች ተወረረ! የ30 አመት ዎያኔ ወንጀል መውጣት ይጀምራል!! የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች !!!
Posted: 04 Mar 2021, 16:58
ይህ ሁሉ ስንዴና ቦቆሎ ተሽክሞ ሚገባው ዲሳስተር ሰራተኛ ግማሹ ሰላይ ነው ። እነአቢይ ይህን ሚያውቁት ይመስልናል !! ሌላው ትልቁ ነገር የወንጀል ምርመራ ከተባለ ክትህነግ በላይ ወንጀል የሰራ የለምና አለም እንዲፈትሻቸው ማድረግ ነው ። በመስተዋት ቤት ሚኖሩ ድንጋይ አይወራወሩ እንዲሉ !!!