"ምዕራብ ትግራይ የገባው የአማራ ልዩ ሀይል ግፍ ይበቃል ሊባል ይገባዋል። በአስቸኳይ ከትግራይ ክልል ይውጣ" የኣቢይ ደጋፊ ወልቀታይ መለስ ብስራት
Posted: 03 Mar 2021, 18:37
"ለተከበሩ ጠቅላይ ሚንስትር ዶር አብይ አህመድ
በቅድምያ እናመሰግናለን ህግ ለማስከበር ምዕራብ ትግራይ የገባው የአማራ ልዩ ሀይል ግፍ ይበቃል ሊባል ይገባዋል። በአስቸኳይ ከትግራይ ክልል ይውጣ ።
አጣሪ ኮሚቴ አዋቅርህ የማይካድራ፣ ሑመራ፣ ዓደባይ፣ በረከት፣ ዳንሻ፣ ዲቪዥን፣ ቃፍታ፣ ዓዲረመፅ የተፈፀመው ግፍና ወረራ በህግ እንዲጠየቅልን እንፈልጋለን ።
የጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ህግ ለማስከበር ስራ ተጋድሎ ስሙ እንዲጠለሽ እየተደረገ ያለው በራያና በወልቃይት የትግራይ ክልል በህግ ማስከበር ስራ የገባው የአማራ ልዩ ሀይል ነው።
ይበቃል ሊባል ይገባዋል።

Please wait, video is loading...