Page 1 of 1
ኢትዮጵያዊያን ወላ ሱዳን፣ ወላ ግብጽ ድባቅ የሚያደርግ ባህልና ህዝባዊ ሃይል አለን
Posted: 03 Mar 2021, 06:34
by Horus
Re: ኢትዮጵያዊያን ወላ ሱዳን፣ ወላ ግብጽ ድባቅ የሚያደርግ ባህልና ህዝባዊ ሃይል አለን
Posted: 03 Mar 2021, 06:40
by sarcasm
Abiy is the weakest link
Please wait, video is loading...
Re: ኢትዮጵያዊያን ወላ ሱዳን፣ ወላ ግብጽ ድባቅ የሚያደርግ ባህልና ህዝባዊ ሃይል አለን
Posted: 03 Mar 2021, 06:58
by Horus
አቢይማ በቅርቡ የሚጣፍጠውን መምረጥ ይኖርበታል ! ይህን ቆሻሻ የዎያኔ ትግሬ ዘር ፊሎሶፊ ካልሰረዘ ራሱ ተሰናባች ነው። እህን እሱም ያውቀዋል ።
ሌላው ተሰናባች አሜሪካ ነው ! ከቆሻሻ ዎያኔ ጋር የባሪያ ነጋዴ፣ የባንዳ አቃጣሪ ሆኖ ኢትዮጵያን አስጎነብሳለሁ የሚል ብሊንከን በለው ሱዛን አበሻን አያቁትም ማለት ነው።
ትክክል ነው አቢይ ባስቸኳይ ኢትዮጵያን ከዘር ፌዴሬሽን ካላስወጣ ያበሻ ዘር ያን የሚያደርግ መሪ ያነሳል !! በቃ !!