Page 1 of 1

ሚኒሊክ አድባባይ መሄድ የፈራው ሽመልስ የአድዋ በአል ብሎ መስቀልን ሲያከብር ዋለ!

Posted: 02 Mar 2021, 14:15
by Jirta
ያሳዝናል:: አድዋ ብሎ የጋማ ከብቶችን ሰብስቦ መስቀል አደባባይ ያለ እለቱ መስቀልን ሲያከብር ዉሏል:: ለዚህነው! በምክኒያት ነው ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ አይደለም ያልነው:: ትኒሽ ቆይቶ የአድዋ በአልና የመስቀል በአል አንድ ናቸው ይሃል ኦሮም:: ኧረ አይድሉም ስትለዉ ቆንጨራ ገጀራ የሚኒልክን ባህርዛፍ ቆርጦ አጣና ይዞ ይመጣና አድዋ ኬኛ ይልሀል:: በቃ አልበሰሉም ተዋቸው ብለህ ዝም ስትል እኛ ነን ልክ ይልሀል::