Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42487
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አሜሪካ የወሬ ሃያል አገር፣ ሕዝቧ ሁሉ መንገድ ላይ የሚያድር የቤት የለሾች ምድር

Post by Horus » 02 Mar 2021, 06:08

ይሁዲ
ሱዛን ራይስና ዩ ኤን ያለችዋ ሊንዳ ምትባል ጥቁር አሮጊት በፍጹም አያፍሩም !! እነሱ የዎያኔ አፍድቃሪ ኮረዳ ልጃገረዶች ስለነበሩ አሁን የነጭና የይሁዲ (ታሪካቸውን ማያውቁ) የነሱ ገረድ ሆነው ኢትዮጵያን ምን ማድረግ እንዳለባት ሊንግሯት ሞክራሉ !! አይሰርራም !!!

ምግብ፣ ገንዘብ ምናንም ፣ ለሚያውቁ ነው!!!

በቅርቡ ሙሉ በሙሉ እሱዋንም ሌላውንም አጋለጥን ፣