Page 1 of 1

Graphic ! The unspeakable and heinous crime committed by Abiy and Isayas

Posted: 01 Mar 2021, 09:52
by Thomas H

Re: Graphic ! The unspeakable and heinous crime committed by Abiy and Isayas

Posted: 01 Mar 2021, 10:08
by Thomas H
Please wait, video is loading...

Re: Graphic ! The unspeakable and heinous crime committed by Abiy and Isayas

Posted: 01 Mar 2021, 13:56
by kerenite
Thomas H wrote:
01 Mar 2021, 10:08
Please wait, video is loading...
Sadly, eritreans are much detested in tigray as we speak.

According to the news: aljazeera network (mind you it has over 45 million viewers on daily basis) reporter is claiming that they have visited almost all tigray cities and towns. The reaction of the people was solely anti-eritrean. All were demanding the immediate withdrawal of the eritrean troops from tigray.

I am just sharing with you what aljazeera reported in Arabic.

P. S. Disclaimer.... I have no clue if aljazeera is weyanne funded network.

Re: Graphic ! The unspeakable and heinous crime committed by Abiy and Isayas

Posted: 01 Mar 2021, 14:24
by Misraq
Agamew Thomas,

Ember Tegadalay ብላችሁ ጦርነት ከፍታችሁ አሁን ልቅሶ ተቀመጣችሁ።

ለሚቀጥለው 100 አመት ጦርነት አይበጅም ሰላማዊ ትግል ይሻላል ወደማለት ስላሸጋገርናችሁ ባለውለታችሁ ነን እኛ ፎጣ ለባሾችና ኤርትራኖች። አደለም እንዴ ? :mrgreen:

Re: Graphic ! The unspeakable and heinous crime committed by Abiy and Isayas

Posted: 02 Mar 2021, 00:23
by Thomas H
ምሥራቅ ፎጣ ለባሹ ሀጂ ሆነሃል አሉ እውነት ነው? አረብኛ ለመድክ?? አይ ሱዳን ቅዘን በቅዘን አደረገቻችሁ አይደል::
ወደ ዋናው ቁም ነገር ስንመጣ ወያኔ ሥልታዊ ማፈገፈግ አድርጎ አሁን የመጨረሻውን የማጥቃት ዘመቻ ይጀምራል::4 አገሮች እና የክልል ፎጣ ለባሾች ተሰባስባችሁ እስከ አሁን ስትዋጉ ነበር አሁን ግን UAE ይሄን ሁሉ እርዳታ ሰጥተናችሁ ማሸነፍ ስላልቻላችሁ ከእንግዲህ ድሮን አልሰጥም ስትል ይሄው ፍርክስክሳችሁ ወጣ:: አሜሪካ እና አውሮፓ ጀግና ይወዳሉ ያከብራሉ:: አሁን ከወያኔ ጎን የቆሙበት ዋና ምክንያትም እሱ ነው፡፡ለማንኛውም በቅርቡ ሁሉን ነገር ታየዋለህ::
ከወያኔ ጋር የተዋጉት
-የUAE ድሮኖች
- ከ240,000 በላይ የኢሳያስ ሰራዊት
- ከ150,000 በላይ የአብይ ሰራዊት
_ የአፋር ሙሉ ልዩ ሀይል እና ታጣቂዎች
_ የሶማሊያ 5000 ወታደር
_የሱማሌ ክልል 10,000ልዩ ሀይል
_ የኦሮሚያ 10,000 ልዩ ሀይል
_ የደቡብ 10,000 ልዩ ሀይል
_ከሌሎች ሁሉም ክልሎች የተውጣጡ ፖሊስ እና ታጣቂዎች እና የቀድሞ ሰራዊቶች ወዴት
- ከ50,000 ልዩ ሀይል ከነ ፎጣ ለባሽ

Re: Graphic ! The unspeakable and heinous crime committed by Abiy and Isayas

Posted: 02 Mar 2021, 00:32
by ZEMEN
Thomas H wrote:
02 Mar 2021, 00:23
ምሥራቅ ፎጣ ለባሹ ሀጂ ሆነሃል አሉ እውነት ነው? አረብኛ ለመድክ?? አይ ሱዳን ቅዘን በቅዘን አደረገቻችሁ አይደል::
ወደ ዋናው ቁም ነገር ስንመጣ ወያኔ ሥልታዊ ማፈገፈግ አድርጎ አሁን የመጨረሻውን የማጥቃት ዘመቻ ይጀምራል::4 አገሮች እና የክልል ፎጣ ለባሾች ተሰባስባችሁ እስከ አሁን ስትዋጉ ነበር አሁን ግን UAE ይሄን ሁሉ እርዳታ ሰጥተናችሁ ማሸነፍ ስላልቻላችሁ ከእንግዲህ ድሮን አልሰጥም ስትል ይሄው ፍርክስክሳችሁ ወጣ:: አሜሪካ እና አውሮፓ ጀግና ይወዳሉ ያከብራሉ:: አሁን ከወያኔ ጎን የቆሙበት ዋና ምክንያትም እሱ ነው፡፡ለማንኛውም በቅርቡ ሁሉን ነገር ታየዋለህ::
ከወያኔ ጋር የተዋጉት
-የUAE ድሮኖች
- ከ240,000 በላይ የኢሳያስ ሰራዊት
- ከ150,000 በላይ የአብይ ሰራዊት
_ የአፋር ሙሉ ልዩ ሀይል እና ታጣቂዎች
_ የሶማሊያ 5000 ወታደር
_የሱማሌ ክልል 10,000ልዩ ሀይል
_ የኦሮሚያ 10,000 ልዩ ሀይል
_ የደቡብ 10,000 ልዩ ሀይል
_ከሌሎች ሁሉም ክልሎች የተውጣጡ ፖሊስ እና ታጣቂዎች እና የቀድሞ ሰራዊቶች ወዴት
- ከ50,000 ልዩ ሀይል ከነ ፎጣ ለባሽ
The lies you tell guys are are known but if what you are saying is true, then why are you hated by everyone? think about it. why is it that you are hated by every one? there is a reason why you are hated by everyone. what it could be?