Page 1 of 1

አንድ ጋላ ክሲ የሚል ሞባይል ቀኑ ያለፈበት የላቲን መተግበሪያ የተጫነ የኢትዮጵያን ሲም አልወስድ ብሎኛል?

Posted: 28 Feb 2021, 14:03
by Jirta
ብዙዎች ፎርማት አድርገህ ፖወር ግእዝ ጫንበት ይሉኛል:: ያለ ሀገሩ ሆኖ ኮራፕት ያደርግብኛል::
ቴሌም ባለግዜው ሊያስተካክለው አልቻለም::
የመጨረሻ አማራጭ የተሰጠው በኢትዮጵያ ሲም እንዲሰራ ያለበለዚያ ወደሀገሩ እንዲመለስ::