ባንዳ መሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ጥሩ ነገር አለ::ሀገር ስትል ግንገዳይህ ብዙ ነው !
Posted: 28 Feb 2021, 13:39
መጀመሪይ አንተ ያለ ህሊና ሀገር የሚባል ነገር ሳያሳስብህ ሀገር ለማፍረስ ትታገላለህ
ሁለተኛ አንተተው ስትባል የላኩህ ሰወች ባይስጥሉህም ያላዝኑልሀ::
ሀገር ስትል ግን ገዳይህ ይበዛል::
ሁለተኛ አንተተው ስትባል የላኩህ ሰወች ባይስጥሉህም ያላዝኑልሀ::
ሀገር ስትል ግን ገዳይህ ይበዛል::