Page 1 of 1

ፀረ-እስላም እና ፀረ-ኦሮሞ የሆነው ደብተራው ዳንኤል ክብረት በፊንፊኔ ለምርጫ ሊወዳደር ነው

Posted: 27 Feb 2021, 11:41
by Thomas H
ፊንፊኔ የኦሮሚያ ዋና ከተማ መሆኑን እውቅና የማይሰጥ እና ለኦሮሞዎች ጥላቻውን ሳይደብቅ በ ገሃድ የሚገልፅ ፣ ፊንፊኔ ውስጥ ከሚኖረው ሕዝብ ከግማሽ በላይ እስላም ሆኖ ሳለ ኦሮሞን ጠልቶ እስልምናን ጠልቶ እንዴት ቢዳፈር ነው በዚህ ሕገ-ወጥ ምርጫ የሚካፈለው::This is mind-boggling


Re: ፀረ-እስላም እና ፀረ-ኦሮሞ የሆነው ደብተራው ዳንኤል ክብረት በፊንፊኔ ለምርጫ ሊወዳደር ነው

Posted: 27 Feb 2021, 13:01
by Thomas H
የደብተራው ዳንኤል ክብረት የቅርብ ዘመድ ፊንፊኔ የኦሮሞ አይደለም የሚል የልብ ወለድ ተረት ተረት መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል:: ደብተራው ዳንኤል ክብረት ምርጫ ካሸነፈ ይሄን የልብ ወለድ ተረት ተረት መፅሐፍ በመላው አገሪቱ እንደ ታሪክ ትምህርት እንዲሰጥ ለማድረግ ነው::