Page 1 of 1

Amnesty International Marriage to TPLF Lies Major Damage to Its Integrity !

Posted: 27 Feb 2021, 04:58
by Horus

Re: Amnesty International Marriage to TPLF Lies Major Damage to Its Integrity !

Posted: 27 Feb 2021, 07:39
by experts
ወዴት ወዴት ምነው ላለፉት 20 ዓመታት በ Amnesty International, Human Rights እና ሌሎች አልነበረም እንዴ ምትምለው? ትንሽ እፈር

Re: Amnesty International Marriage to TPLF Lies Major Damage to Its Integrity !

Posted: 27 Feb 2021, 12:02
by Horus
experts wrote:
27 Feb 2021, 07:39
ወዴት ወዴት ምነው ላለፉት 20 ዓመታት በ Amnesty International, Human Rights እና ሌሎች አልነበረም እንዴ ምትምለው? ትንሽ እፈር
እኔ እዚህ ፎረም ላይ እስከ 10 ሺ ፖስት አድርጌያለሁ አንድም ቀን አምነስቲ ምናምን ጠቅሼ አላቅም። እኔ ፖለቲካ ሳይንቲስት እንጂ ጋዤጠኛ አይደለሁም። ተሳስተሃል ። አምነስቲ ቅብጥርስ ንግድ ነው፣ በዚያ ነው ሚኖሩት በቃ ! የትግሬ ጥጋበኛ ኤሊት በሰራው ግዙፍ ታሪካዊ ሃገራዊ ትሪዝን ገና ሙሉ በሙሉ ከአትዮጵያ ህይወት እንዲጸዳ ይደረጋል። አትዮጵያ የአትዮጵያ እንጂ የኮሎኒያ ፈረጅና ባንዳ አሽከሮቻቸው አይደለችም ።