Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

3 የጁንታው ግልገሎች ቤታቸውን ዘግተው የኢትዮጵያን ባንዲራ ሲያቃጥሉ በጭስ ታፍነው ሞቱ!!!!!

Post by Ejersa » 26 Feb 2021, 20:05

3 የጁንታው ግልገሎች ቤታቸውን ዘግተው የኢትዮጵያን ባንዲራ ሲያቃጥሉ በጭስ ታፍነው ሞቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ‼️ "ሞኝን እባብ ሁለቴ ነከሰው፤ አንዴ ሲያይ፣ አንዴ ሲያሳይ!" አለ ሰውዬው። የኢትዮጵያን ባ ዲራ ማቃጠላቸው ራሱን የቻለ ሞት ነው። ባቃጠሉት ባንዲራ ጭስ ታፍነው መሞታቸው ደግሞ የሞት ሞት ነው። የድንቁርና መጨረሻው ይሄው ነው::

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: 3 የጁንታው ግልገሎች ቤታቸውን ዘግተው የኢትዮጵያን ባንዲራ ሲያቃጥሉ በጭስ ታፍነው ሞቱ!!!!!

Post by Lakeshore » 26 Feb 2021, 22:20

የኢትዮጵያ ኣምላክ ሳይወል ሳያደር ነው ለ ሶዶማዊያን ፣ ሌባ፤ ነብሰገዳይ፤ ምቀኛ አና ከሃዲ ኣግሜውችን Wኣጋቸውን ሲከፈል። ምቼም ኣንዴ ስለፈጠራቸው ንው አንጂ ኣሁንስ አሱም የተጸጸት የመስላል።

Post Reply