ኃብታሙ አያሌው የ360ው ያልተረዳው የአማራ ምሁራኖች ነገር
"የአማራ ምሁራኖች ክራቫታቸውን አስረው አብይ አህመድ በጦር ወንጀለኛነት እንዳይጠየቅ ለማዳን ደፋ ቀና እያሉ ነው። በወለጋና በበኒ ሻንጉል በአማራነቱ ብቻ እየታረደ ላለው ዜጋ ግን ግድ አይሰጠቸውም፣ በራሱ በአማራው አብራክ የተፈጠርን አማራ ነን እያሉ" እያለ ኃብታሙ አያሌው ያለቅሳል። ነገር ግን ወንድሜ ኃብታሙ ያልተረዳውና ጭራሽ ለማየትም የተሳነው ጉዳይ ቢኖር፣ እነኚህ ያመረረባቸው አማሮች እኮ አብይ አህመድ ትግሬን ሄዶ የጨፈጨፈላቸው መሪያቸው ነው። ትግሬን እስካረደላቸው ድረስ፣ እንኳንስ ጉሙዝ ወስጥ የሁለት መቶ አማራ መታረድ፣ ግማሹ የአማራ ህዝብ ቢታረድ፣ ሱዳን መላውን ጎንደር ብትወስድ፣ ኤርትራ መላውን ትግራይ ብትወስድ፣ ኬንያ ግማሽ ደቡብን ብትወስድ ደንታ ያላቸው ሰዎች አይደሉም። አብይን እንደ ክርስቶስ ያመለኩ አድርባዮች መሆናቸውን አቶ ኃብታሙ አለተገነዘበም። በኣንድ ወቅት ፕሮፌሰር አስራት ወልድየስ ሆዳም አማራ ብሎ የሰየማቸው እንደነኝህ ዓይነቶቹን ነበር። የአማራ ሆዳምነትና አድርባይነት ደግሞ አያድርስ፣ በስመአብ።
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13699
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ኃብታሙ አያሌው የ360ው ያልተረዳው የአማራ ምሁራኖች ነገር
Why are you Tegarus (children of Meles) always watching Ethio360 the same way you guys constantly stalked Ginbot7. The fact is 99% of Amhara people don’t care or watch ethio360 habtamu ayalew who is he why you tegray people watch them 24/7
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ኃብታሙ አያሌው የ360ው ያልተረዳው የአማራ ምሁራኖች ነገር
Those are the Amhara created in your dark imagination. That speaks volumes about why you have been so against anything Amhara. Perceptions are as dangerous as realities. Nothing of what you presumed is any closer to anything real, sadly. You may keep those narratives to justify your positions, tho.EPRDF wrote: ↑26 Feb 2021, 19:36"የአማራ ምሁራኖች ክራቫታቸውን አስረው አብይ አህመድ በጦር ወንጀለኛነት እንዳይጠየቅ ለማዳን ደፋ ቀና እያሉ ነው። በወለጋና በበኒ ሻንጉል በአማራነቱ ብቻ እየታረደ ላለው ዜጋ ግን ግድ አይሰጠቸውም፣ በራሱ በአማራው አብራክ የተፈጠርን አማራ ነን እያሉ" እያለ ኃብታሙ አያሌው ያለቅሳል። ነገር ግን ወንድሜ ኃብታሙ ያልተረዳውና ጭራሽ ለማየትም የተሳነው ጉዳይ ቢኖር፣ እነኚህ ያመረረባቸው አማሮች እኮ አብይ አህመድ ትግሬን ሄዶ የጨፈጨፈላቸው መሪያቸው ነው። ትግሬን እስካረደላቸው ድረስ፣ እንኳንስ ጉሙዝ ወስጥ የሁለት መቶ አማራ መታረድ፣ ግማሹ የአማራ ህዝብ ቢታረድ፣ ሱዳን መላውን ጎንደር ብትወስድ፣ ኤርትራ መላውን ትግራይ ብትወስድ፣ ኬንያ ግማሽ ደቡብን ብትወስድ ደንታ ያላቸው ሰዎች አይደሉም። አብይን እንደ ክርስቶስ ያመለኩ አድርባዮች መሆናቸውን አቶ ኃብታሙ አለተገነዘበም። በኣንድ ወቅት ፕሮፌሰር አስራት ወልድየስ ሆዳም አማራ ብሎ የሰየማቸው እንደነኝህ ዓይነቶቹን ነበር። የአማራ ሆዳምነትና አድርባይነት ደግሞ አያድርስ፣ በስመአብ።
Your presumption that all Amhara support the current administration is a platitude so that you could campaign against the PM. If you had any knowledge of the Amhara psyche, you would probably be concerned about your limitless spite.
Re: ኃብታሙ አያሌው የ360ው ያልተረዳው የአማራ ምሁራኖች ነገር
Wendime Zilmaknun,
I am not against Amhara. I have no reason to be against Amhara and why would I be? Amhara is a segment of my Ethiopian society that is living in a political dilemma just like the rest of Ethiopians including myself. Even so, I am against Hodam Amara in every account just like I am against Hodam Oromo, Hodam Tigre..wezete.
Anyway, I see you defending the entire Amhara and I hope you would be the good Amhara and not the Hodam one.

"ለሕወሓት የነበረን መራራ ጥላቻ ፣ ምክንያትም ኣለው ፤ ዘረኛ የሆነ መሰረትም አለው። ስለዚህ ጤነኛ አይደለም።" ሚካኤል ሽፈራው
FF 4:20
FF 4:20