አቢይ አህመድ ኢትዮጵያን መግዛት የሚችለው የጎሳ ፌዴሬሽንና የጎሳ ክልል ካፈረሰ ብቻ ነው !!
Posted: 26 Feb 2021, 04:27
እኔ ሆረስ አይነ ብርሃን ይህን ጉዳይ ሺ ግዜ ብዬዋለሁ !
ልብ በሉ አዲሱ የብልጽግ ና ፐፔት የትግሬ አስተዳደር የትህነግን ካርታ አትንኩ ባይ ነው። አሁን አማራ መሪቱን በአቢይ ሊቀማ ነው ማለት ነው ። ይህ ደሞ የኦሮማራ ጦርነት አዋጅ ማለት ነው።
ይህ በመሰረቱ ለኢትዮጵያ ድንቅ እድል ነው ። የጎሳ ሲስተም እስካለ ድረስ ኦሮሞና አማራ በሰላም አይኖሩም። ትግሬ ዝም ብላ ጆከር ነች ! ግ ን የወልቃይትና ራያ ነገር የሚፈታው የህዝቡ ሬፈረንደም መው። አለያም ጦርነት ነው ።