Page 1 of 1

ዴፋክቶ ስቴት፣ ታላቂቷ ትግራይ፣ ነጻነት ትግራይ እያሉ በመቀሌ ሲለፈልፉ የነበሩ፤ ጦርነት ሲጀምር ተሰብስበው የት ቢገኙ ጥሩ ነው

Posted: 25 Feb 2021, 18:08
by @@
አዲስ አበባ :lol: :lol: :lol: እነ ባይቶናማ አብይ እንደ መንግስቱ ሃይለማርያም ይፈረጥጣል ሲሉ ቆይተው ጦርነቱ ሲጀመር በምን ያህል ፍጥነት ፈርጥጠው አዲስ አበባ እንደገቡ በጣም ነው የሚገርም። :lol: :lol:
Please wait, video is loading...