"አማራ በትግራዩ ጦርነት ለብቻው ለምን ከሌላው ተነጥሎ ይወቀሳል?" ለሚለው የአብርሃም ኣሌክስ ጥያቄ መልስ - ሌሎች ብሔሮች ያልፈጸሟቸው ግፎች ግድያዎችና ወረራዎች
Posted: 25 Feb 2021, 09:45
አማራ በትግራዩ ጦርነት ለብቻው ለምን ከሌላው ተነጥሎ ይነሳል?
By Pencipta Tahu
አማራ በትግራዩ ጦርነት ለብቻው ለምን ከሌላው ተነጥሎ ይነሳል ላልከው መልሱ ቀላል ነው።
- የአማራ ሚሊሻና ልዩ ሀይል ትግራይ ጦርነት ላይ በግንባር ቀደምትነት የተሳሳተፈው በበርካታ የአማራ የሆኑ የመንግስትና የግል ሚድያዎች በኩራትም እንደተገለፀው ርስት ለማስመለስ ነው። ከአማራ ውጭ ይህንን አላማ አንግቦ ትግራይን የወረረ ኦሮሞ አፋር ሶማሌ ደቡብ ጋንቤላ ዘዘተ የለም።
- ራያና ወልቃይትን ወሮ እያስተዳደረ ያለውኮ አማራ እንጂ ሌላ አይደለም። ከምእራብ ትግራይ ተጋሩን ይህ መሬታችሁ አይደለም እያለ በገፍ እያፈሰ ተከዜ እያሻገረ እያፈናቀላቸው ያለው አማራ እንጂ ሌላ አይደለም።
- በራያና ወልቃይት ሁመራ የትግራይን መሬት ወሮ አከባቢውን አዲስ መታወቅያ አሰርቶ እየገዛ ያለው አማራ እንጂ ሌላ አይደለም። ተጋሩን ከቀያቸው አፈናቅሎ ንብረታቸውን ወርሶ የሚገደሉትን ገድሎ የቀሩት ሸሽተው ወደ ሱዳን ያሰደደውኮ አማራ እንጂ ሌላ አይደለም።
- ይህን ሁላ ግፍ የፈፀመውንና ይህንንም በኩራት የሚመስክረውን የአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ ለምን ተለይቶ ይከሰሳል ማለት የወንጀሉ ደገመፊ ከመሆን ተለይቶ አይታይም።
- አማራ በትግራይ ህዝብ ላይ የፈፀመውን ወንጀል ሌላው ብሄር አልፈፀመም፤የቀማው ርስትም ጉልትም የለም። እና ሌላው ህዝብ ባልዋለበት እንዴት ይጠየቃል?
- ይልቅ ህሊና ካለህ አማራው በልዩ ሀይሉና ሚሊሻው በትግራይ ህዝብ ላይ የፈፀመውን ግፍ ለመጪው ግዜ ስትል አውግዝ፤በጉልበት ከያዘው የትግራይ መሬትም ለቆ እንዲወጣ አሳስብ። ከዚህ ውጭ ወንጀለኛው አካል ለምን በወንጀሉ ተጠየቀ የሚለው ለቅሶ ግን አያዋጣም።
https://www.facebook.com/Rahwa.Rufta/po ... 3198133374