"ትግሬ ከተከዜ መሻገር የለብትም ብላችሁ፣ በጠበጃ ደብድባችሁናል፣ ገላችሁናል፣ ውጡ ብላችሁ ከቀያችን አባርችሁናል፣ ንብረታችን ወራችሁናል" የኣቢይ ደጋፊ ወልቀታይ መለስ ብስራት
Posted: 25 Feb 2021, 07:37
"ትግሬ ከተከዜ መሻገር የለብትም ብላችሁ፣ በጠበጃ ደብድባችሁናል፣ ገላችሁናል፣ ውጡ ብላችሁ ከቀያችን አባርችሁናል፣ ንብረታችን ወራችሁናል"
የዘረኞች፣ የዘራፊ ብሎም የወራሪ አስተባባሪ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው እሱ ላይ ሲደርስ አመመው!
ወላጆቼ ከሑመራ ሄደው ጫካ መንጥረው የገነቡት #ማይካድራ ያደኩበት ብዙ መከራና ስቃይ አሳልፈን ለስለት ተሰጥተን ከሞት ተርፈን ያደግንባት ከተማችን በጠበጃ ደብድባችሁናል፣ ገላችሁናል፣ ውጡ ብላችሁ ከቀያችን አባርችሁናል፣ ንብረታችን ወራችሁናል ይህ ሁሉ ግፍ የፈፀማችሁብን ሰፋሪ ናችሁ ትግሬ ከተከዜ መሻገር የለብትም ብላችሁ በግልፅ ህዝባችን የደም እንባ አስነብታችሓል።
#ሑመራ የተወለድኩበት ከተማየ አያቶቼ ሓሩርና ቁሩ፣ ወባውና እባቡ እየነደፋቸው በገነቡት ሀገር እንሆ ዘር በዘራችን ምክንያት የግፍ ግፍ ፈፀመችሁብን።
ትናንት እንኳን በግፍ ከታሰሩት የሑመራ ነዋሪዎች በሁለት አይሱዝ ጭናችሁ ተከዘ ነው ደንበራችሁ ብላችሁ ተጭነው ሄደዋል የት እንደደረሱ እስካሁን የታወቀ የለም ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ።
ነገ ይህ አንተ የምትቀሰቅሰው መረን የለቀቀ በዜጎች ላይ ግፍና ግድያ መንግስት በፍጥነት ካልስቆመው በመላው ኢትዮጵያ ተዛምቶ ለዘመናት ተዋልዶና ተዛምዶ በፍቅር የኖረን ህዝባችን እርስ በርስ በዘሩ እንዲገዳደል እንደማይጋብዝ ምንም ዋስትና የለንም።
የአዲስ አበባ ህዝብም ምንም በማያውቀው በብሄርተኞች በዘረኞች ምክንያት ባልበላበት መዋከቡ ያማል። የአዲስ አበባ ከእውነት ከምርህ ካመመህ በሑመራና በማይካድራ በዘራችን ምክንያት እየተፈፀመ ያለ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን ልታወገዘውና ልታስቆመው ይገባል።

Please wait, video is loading...