Page 1 of 3

Balcha Seifu is Gurage!!

Posted: 25 Feb 2021, 00:40
by Noble Amhara
Our Heroic Gurage Hero in Adwa

Habte Giyorgis Chebo Gurage

Historyless Gallas Stop Stealing Gurage and Shewa Amhara History Non Shewan/Oromos have 0 out of 10 contributions to The Battle of Adwa it was fought by Amharas Gurages and Some Patriotic Shewa Tulama Horsemen other Gallas can shut z fck up and leave Ethiopia!

Balcha is Sodo Gurage many Sodo Gurages have been Oromofied through speaking Oromo Language

Re: Balcha Sefo is Gurage!!

Posted: 25 Feb 2021, 01:01
by Noble Amhara
Where did Professor Horus go?????

Re: Balcha Sefo is Gurage!!

Posted: 25 Feb 2021, 01:20
by Horus
ኖብል አማራ
ምንም ጥርጥር የለውምኮ! ባልቻ ዛሬም የጉራጌ ተራ ስም ሲሆን ትርጉሙ ዛሬ ባማራኛ በለጠ እንደ ሚባለው ነው ። ላቀው፣ በላጭ ማለት ነው። ሰፎ ሰይፉ ማለት ነው። ጉራጌ ሰይፉ አልይልም፣ ዛሬም ሴፉ ነው የሚለው በዘመኑ ሰፎ የዛሬ ሴፉ ነው። ባልቻ ሜልኮ ከሚባል የጉራጌ ጎሳ ይወለዳል ። ቤተሰቦች በጦርነቱ ተገድለው እሱን የማረከው ኦሮሞ ወታደር ልጁን ከሰለበው በኋላ በምርኮ ኦሮሞች ቤት አድጎ የምኒልክ አሽከር ሆኖ ነው ለታሪክ የበቃው ። አገምጃ ዛሬም ያለ ቦታ ነው። በሰሜን ጉራጌ ብዙ ቦታዎች በሚያበቅሉት እጸዋት ይሰየማሉ ። አገምጃ የአጋም ፍሬ ቦታ ማለት ነው። ለምሳሌ እንጀሪ የሚባል ቦታ አለ፤ የእንጆሪ ፍሬ ቦታ ማለት ነው ። እንዶዴ የሚባል አለ፤ የእንዶድ ቅጠል ቦታ ማለት ነው ። እንደ ምታቀው እንዶድ ባላገር እንደ ሳሙና የንጠቀመው እጽ ነው።

ሃብቴ ድነግዴ የጨቦ ጉራጌ ነው። ከአምደ ጽዮን (1332) ጀምሮ ሰሜን ጉራጌ አንዳንዴ በሸዋ ራስ ገዝ ሆኖ (አጉራ ጠነ) ይባል ነበር፤ አንዳንዴ ለሽዋ ንጉስ ስር ሆኖ ለመጫረሻ ግዜ በሳህለ ስላሴ (የምኒልክ አያት) ማህተም ሁሉ አለው ንጉስ ሳህለ ስላሴ የጉራጌ ንጉስ የሚል! ብትፈልግ ታገኘዋለህ ። ያኔ ከጉራጌ የተወሰደችዋ ልጅ አንኮበር ቤተ መንግስት ሃይለ መለኮት (የምኒልክ አባት) ተገናኝቷት ነው ምኒልክ ሚወለደው ። ያ ነው የምኒልክ እናት ጉራጌ የሆነችበት ምክንያት ።

ባልቻና ሃብቴ ኦሮሞ የሚለው ተረት የተረሳ መስሎኝ ነበር ።

Re: Balcha Sefo is Gurage!!

Posted: 25 Feb 2021, 01:46
by Noble Amhara
Horus wrote:
25 Feb 2021, 01:20

Thanks for the pure cultural and historical context professor Horus next can you share information about Habte Giyorgis to Mereja!

Note: unlike inferiority complex agames and arsi and their friends I have no desire to even mention “Oromo” other then the “0r0m0” Fanatics who are obsessed with Amharas and our peaceful identity! Don’t believe have a look on Galla Facebook no Amhara hates Oromos especially the ones who are not Oneg Pyscopaths who talk about Amhara every 24 hours!!!

Re: Balcha Sefo is Gurage!!

Posted: 25 Feb 2021, 02:46
by Horus
ኖብል
ታዋቂው የታሪክ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ 'አባ መላ ከምርኮኛነት እስከ አገር መሪነት' የሚባል መጽሃፍ በሃብተ ጎርጊስ ላይ ጽፏል። መጽሃፉ የለኝም ። እሱም ቢሆን ስለ ሃብቴ ልጅነት ታሪክ ብዙ መረጃ አላገኘም የሚል አንብቤያለሁ ። አንድ የማውቀ ነገር ግ ን ይህ ነው። ባልቻ ኦሮሞች ወስደው ስላሳደጉትና ተሰልቦ ልጅ ስለ ሌለው አዳፕት ያደረጋቸው ኦሮሞ ማደጎ ልጆቹ በፍጹም እሱን ማይመስሉ በባልቻ ሆስፒታል አካባቢ ይኖሩ ነበር (ልደታ)።

ሃብተ ጎርጊስ ግን እጅግ ኦርቶዶክስ ጉራጌ ስለ ነበር ዛሬ በጉራጌ ገናና የሚባሉትን ገዳማት ያሰራ እሱ ነው (ከምኒልክ ጋር ሆኖ)። ለምሳሌ በግራኝ ተቃጥለው በኦሮሞ መስፋፋት ተዳክመው የነበሩትን እነ አዳዲ ማሪያ፣ ዝቋላ አቦ፣ ምድረ ከብድ አቦ፣ ምሁር አየሱስ ፣ ሌሎች ብዙ የሃገረ ጉራጌ ገዳማት የሱ ስራዎች ናቸው ።

ዛሬ መርካቶ ራጉኤል ና አንዋር መስጊድ ያረፉበት ቦታ የሱ ቤትና መሬት ነበር ። ቤተሰቡ የለገሱት ነው። ዛሬ አመሪካን ግቢ የሚባለው የመጀመሪያ ያሜርካ ኤምባሲ የነበረው የሱ የግል መኖሪያ የነበው ነው ። ያ ቤት ፈርሶ ነው በቦታው መስጊዱና ራጉኤል የቆሙበት ። ከላይ እንዳልኩ ሃብቴ የጨቦ ጉራጌ ነው አገር ቤት ማለት ነው !

Re: Balcha Sefo is Gurage!!

Posted: 25 Feb 2021, 12:30
by Naga Tuma
Author wrote: Among the prisoners, Ras Gobana took two youngsters of about the same age, fifteen or sixteeen, in about 1878. They were the ones who later on became Fitawarari [sic] Habta Gigorgis and Dajazmach Balcha.
Noble Amhara wrote: Historyless Gallas Stop Stealing Gurage and Shewa Amhara History Non Shewan/Oromos have 0 out of 10 contributions to The Battle of Adwa it was fought by Amharas Gurages and Some Patriotic Shewa Tulama Horsemen other Gallas can shut z fck up and leave Ethiopia!
Noble Amhara wrote:
25 Feb 2021, 01:01
Where did Professor Horus go?????
Horus wrote: ምንም ጥርጥር የለውምኮ!
Noble Amhara wrote: Thanks for the pure cultural and historical context professor Horus next can you share information about Habte Giyorgis to Mereja!
According to the author that "Noble Amhara" used as his source, Ras Gobana was a prisoner of two young Ethiopians who would later rise to become Fitawurari and Dejazmach in Ethiopia. The latter goes on to suggest that because of this, other Afan Oromo speakers should leave Ethiopia, with an exclamation mark.

Then he calls on Horus to jump in after calling him Professor, in large fonts.

Horus,

ምነዉ እንደዋዛ ትቀምሳለህ? ፕሮፌሰር ሲልህ ሞቅ ብሎህ ቀመስክ?

Your exchanges reminded me how much humanity and nature were more intertwined in ancient times than now. A case in point here is አገምሰ፣ አገምጃ፣ ኣጋም። I am unsure if the words ኣጋም and አጋሜ are related in meaning; I use these natural words respectfully.

Horus,

Do you know if the word ሳፋ has a meaning in Guragigna?

"Noble Amhara,"

There are many names that come to mind when it comes to contributing to making Ethiopia the country it has become to be, including for you, if you don't mind. Here are a few names that you may be familiar with: ራስ ጎበና ዳጬ፣ ፊታዉራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ፣ ደጃዝማች ባልቻ ሳፎ፣ ፊታዉራሪ እብሳ ጉታ፣ ደጃዝማች ኩምሳ ሞሮዳ፣ ደጃዝማች ጆቴ ቱሉ።

Do you accept the contributions of all of them or accept and reject them selectively? If your answer is affirmative to the latter, do you ask yourself why you make that choice?

Re: Balcha Sefo is Gurage!!

Posted: 25 Feb 2021, 14:35
by Noble Amhara
Naga Tuma wrote:
25 Feb 2021, 12:30
Author wrote: Among the prisoners, Ras Gobana took two youngsters of about the same age, fifteen or sixteeen, in about 1878. They were the ones who later on became Fitawarari [sic] Habta Gigorgis and Dajazmach Balcha.
Noble Amhara wrote: Historyless Gallas Stop Stealing Gurage and Shewa Amhara History Non Shewan/Oromos have 0 out of 10 contributions to The Battle of Adwa it was fought by Amharas Gurages and Some Patriotic Shewa Tulama Horsemen other Gallas can shut z fck up and leave Ethiopia!
Noble Amhara wrote:
25 Feb 2021, 01:01
Where did Professor Horus go?????
Horus wrote: ምንም ጥርጥር የለውምኮ!
Noble Amhara wrote: Thanks for the pure cultural and historical context professor Horus next can you share information about Habte Giyorgis to Mereja!
According to the author that "Noble Amhara" used as his source, Ras Gobana was a prisoner of two young Ethiopians who would later rise to become Fitawurari and Dejazmach in Ethiopia. The latter goes on to suggest that because of this, other Afan Oromo speakers should leave Ethiopia, with an exclamation mark.

Then he calls on Horus to jump in after calling him Professor, in large fonts.

Horus,

ምነዉ እንደዋዛ ትቀምሳለህ? ፕሮፌሰር ሲልህ ሞቅ ብሎህ ቀመስክ?

Your exchanges reminded me how much humanity and nature were more intertwined in ancient times than now. A case in point here is አገምሰ፣ አገምጃ፣ ኣጋም። I am unsure if the words ኣጋም and [deleted] are related in meaning; I use these natural words respectfully.

Horus,

Do you know if the word ሳፋ has a meaning in Guragigna?

"Noble Amhara,"

There are many names that come to mind when it comes to contributing to making Ethiopia the country it has become to be, including for you, if you don't mind. Here are a few names that you may be familiar with: ራስ ጎበና ዳጬ፣ ፊታዉራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ፣ ደጃዝማች ባልቻ ሳፎ፣ ፊታዉራሪ እብሳ ጉታ፣ ደጃዝማች ኩምሳ ሞሮዳ፣ ደጃዝማች ጆቴ ቱሉ።

Do you accept the contributions of all of them or accept and reject them selectively? If your answer is affirmative to the latter, do you ask yourself why you make that choice?

The reality is “Balcha” is a common name used by Gurages and Sidamas interchangeably where the root meaning is "Talak". The word “Safo" , who was his father is the Gurage (Mesqan & Kistane) version of the root amharic word "Seifu" . Hence Balcha Seifu. We Know linguistics

Now, there is absolutely nothing wrong with promoting Oromo contributions in Ethiopian history, something we’ve been supporting. We should all recognize and pay homage to the abundance of important Oromo figures such as Ras Gobena, Dejazmatch Moroda, Geresu Duki & Abdisa Aga

Whitewashing these peoples backgrounds is no different than when Hollywood whitewashed Moses, Hannibal, and Egyptian Pharoahs as being white. It is a form of neocolonialism especially because these claims have absolutely no valid proof & are intentionally done out of pure malice

Moreover all of these leaders ethnic backgrounds were irrelevant; they proudly served and fought for Ethiopia not their ethnicity; taking advantage of this & contributing to the ethnic erasure of these people's identities at the expense of other groups by Oromo Fanatics should be exposed to the Ethiopian Masses.

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Posted: 25 Feb 2021, 15:00
by Noble Amhara
Mass Oromo Fanaticism Stats

There is a countable 40,000-100,000 Amharaphobic Oromo Extremists usually Muslim Oromos and Welega Oromos + some Shawa Lowlifes

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Posted: 25 Feb 2021, 16:05
by Horus
ናጋ ቱማ
እንደ ምንድን ነህ?

አጋምና ቀጋ ከአጋሜ ጋር አይያያዙም። አጋም የአጋሜ አገር እጽና ፍሬ መሆኑን ያደርከው ምርምር ካለ ነገረን ።

ባልቻ የሚለው ስም ቱባ የሴም ቃል ነው። በጉራጌ የሴም ቋንቋ ባሊቅ ማለት ማለቅ፣ ታላቅ ማለት ነው ። በግ ዕዝ ሊቅ፣ ልሂቅ ይባላል ። ባ ማለት በግዕዝ ፣ ቦ ሆነ፣ መሆን ማለት ነው። ጉራጌ ዬቦ ሲል ይሁን ማለቱ ነው ። ማለቅ፣ ባሊቅ ታላቅ ይሁን፣ ታላቅ ሆነ ማለት ። ባልቃ፣ ባልቂስ ክብር ላላት ሴት የሚሰጥ ስም ነበር፣ ንግስት እንደ ማለት ። ያ ነው የባልቻ ሰረ ቃሉ። ለምሳሌ የዝዋይ ጉራጌዎች ራሳቸውን ላቄዎች ብለው ነው የሚጠሩት ።

ማለቅ፣ መላክ፣ ማሊክ፣ ወላቅ፣ (ማደግ)፣ ብላቆት (መብለጥ) እያለ ብዙ ብዙ እርባታ ይሄዳል!

ዲነግዴ በጉራጌኛ ወልዴ ማለት ነው ። ዴንጋ ዛሬም ዴንጋ (ደንጋ) ማለት ልጅ፣ ተወላጆች ማለት ነው ። ለዚህ ነው የልጆች መስቀል ዴንጋ እሳት (ደንጌሳት)፣ የልጆች ደመራ የሚባለው ።

ሃብተ ጎርጊስ ደነግዴ ማለት ሃብተ ጎርጊስ ወልዴ ማለት ነው ። በነገራችን ላይ ጎርጊስ ወይም ገርጊስ ነው የምንለው።

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Posted: 25 Feb 2021, 19:23
by Noble Amhara
Horus wrote:
25 Feb 2021, 16:05

Gurage MUSIC: Brouk Rack ft Melaku Bireda - Gere(ገረ)

Posted: 25 Feb 2021, 21:30
by Horus
Noble Amara
Thanks - Melaku Bireda has been away from public view for a while !! I hope he is doing well !!!

ወሬ አንባቢው በስህተት ባልቻ አባ ነፍሶ፣ አባ ሰፎ ይለዋል ። አባ ነፍሶ የባልቻ ፈረስ ስም ነው እንጂ ያባቱ ስም አይደለም ።

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Posted: 28 Feb 2021, 01:02
by Naga Tuma
Noble Amhara,

I don't disagree with your statement that there is nothing wrong with promoting the contributions of all, including the Borana, in Ethiopian history. In case you missed it, that is what I implied. I am going to assume that you have had this position all along and that you are making this assertion in good faith moving forward.

Speaking of Egyptian Pharaohs, I hope you also have in mind Yuya and Tiye.

Note again that the author you quoted made a wild statement, which implied a ቃሉ took ቃልቻዎች prisoners. This is antithetic to the argument that ቃልቻ colonized ቃሉ, which raged on for a long time among a section of Ethiopians. I am also going to assume that you have never subscribed to that argument. Correct me if I am wrong or can you let us know if you changed your understanding about it over the years.

Horus,

ኣጋም እና አጋሜ የሚሉት ቃላት ለምን ተመሳሰሉ የሚለዉ ጥያቄ እንጂ የምርምር ዉጤት አይደለም።

ሳፋ የሚል ቃል በጉራግኛ ትርጉም ኣለዉ ወይ ላልኩት ጥያቄ መልስ ኣለህ? ኬር።

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Posted: 28 Feb 2021, 05:06
by Horus
ናጋ ቱማ፣
የጻፍኩትን ሳታነብ ክሪቲክ ብታደርገኝ ምን ዋጋ አለው። ሰፎ ማለት ሴፉ የሚለው የጉራጌ ስም ዝርያ ነው አልኩህ ። ሴፉ ማለት በጉርጌኛ ሰይፉ (ሰይፍ) ማለት ነው፣ ዛሬ !! አይ ሰፎ የኦሮሞ ቃል ነው ካልክ በሊንጉዊስቲክ ኤቪደንስ የታገዘ እውነት ስጠን፣ እንደ ማትችል አቃለሁ! ለምን ካልክ ባልቻ ኦሮሞ ስላሆነ!! ጥያቄህ ለምንድን ነው ሴፍ፣ ሰይፍ፣ ጎራዴ፣ ሃርብ፣ ሳንጃ፣ ሰንዳ፣ ሻምላ ሁሉም አንድ አይነት ትርጉም ያላቸው የምትል ከሆነ እሱን ለቋንቋ ምርምር እንተወው ። ዛሬ በሸዋ ኦሮሞ ማንነታቸው ሲቀማ የምናያቸው ያንዲት ትንሽ ሰፈር የኢትዮጵያ አንድነት ጀግኖች ፣ ባልቻ፣ ሃብት ጎርጊስ፣ በቀለ ወያ፣ ዳምጠው ከተማ፣ ደስታ ዳምጠው ፣ ገ/ማሪያም ጋሪ፣ ሌላው እነ ዳርጌ ሳህለ ስላሴና አባቱ ሳህለ ስላሴ ያንድ ሰፈር ልጆች ናቸው። አንድ መቀበል የማትፈልገው ነገር አለ!! ኢትዮጵያን ከቆረቆሩት እፍኝ የማይሞሉ ጀግኖች በመሉ በሚባል ደረጃ አማራ፣ ጉራጌ፣ ኦሮሞ ድብልቆች ናቸው !!! ልብ በል በ200 ኪሎ ሜትር ክልል የነበሩ ትውልዶች ናቸው። የምኒልክ እናት ጉራጌ ነች ። የራስ ዳርጌ እናት ስልጤ ነች ። በቀለ ወያ ጉራጌ ሆኖ አዲስ ከተማ ቤቱ አጠገብ ነው ያደግሁት ! እውነት ለተወሰነ ዘመን ማፈን ይቻላል። ወደ ፊት በጂኖግራም ይጣራል ። ባልቻ ወይም ሰፎ የኦሮሞ ቃል መሆኑን በሳይንስ ደግፈህ አሳይ ! ልብ በል የትራምፕ ደጋፊዎች እስካሁን ትራምፕ ፕሬዚዳንት ነው ብለው ያምናሉ !! ያ በዉሸት ማመን ይባላል !!!

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Posted: 28 Feb 2021, 18:18
by Horus
ያቤሎ
ዝም ብለው በድምጽ የሚመሳሰሉ ቃላት መወርወር ቋንቋ ማወቅ አይደለም ። ኦሮሞች ከሴም ቋንቋ የተዋሱትን ቃላት ኢቲሞሎጂ ምን እንደ ሆኑ ሳትገነዘብ ትቀባጥራለህ ። ጥሩነቱ አሁን እነዚህ ጥያቄዎች ሁሉ የተማሩ የቋንቋ ሊቃውንት ይመልሷቸዋል ። አንተ አንድ የኦሮሞ ቃል ኢቲሞሎጂ ይህ ነው ማለት የማትችል ጨዋ ነህ ። ባልቻ የሴም ቃል እንደ ሆነ አሳየሁህ። ንጹ በማለትና ነጻ በማለት ያለው ዝምድና እንኳን ማየት የማትችል ጨዋ ነህ እንኳንስ ባልቻ፣ ባሊቅ፣ ማለቅ፣ ሊቅ፣ ታላቅ፣ ምርጥ፣ ምጥር፣ ጥሩ፣ ንጹ፣ ነጻ፣ርቱዕ፣ ረታ፣ በሚሉት ያንድ ኢቴማ ዝርያዎች መሃል ያለውን እርባታ ሊገባህ ቀርቶ ። እኔ መሳደብ አልወድም፣ በድንቁርና የሚጓዝ ሰው ግን አይመቸኝም ። የማያውቀውን ሚቀባጥር ዞሮ ዞር ያፍራል!! በቅድሚያ የምትጠቀመው ቃል ከየት እንደ መጣ ለመገንዘብ ሞክር፤ የተዋስከው ከሆነ ያንንም እወቅ! የተለያዩ ጎሳዎች ቃላት ይዋዋሳሉ። ያ ችግር አይደለም። ለዚህ ነው የስነ ቃል ሳይንስ የተፈጠረው ። የቱ ያንተ የቱ የተዋስከው እንደ ሆነ እንድታውቅ ማለት ነው።

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Posted: 28 Feb 2021, 21:00
by Horus
ትግስት ጋሪ ፤ አለም ብሬ (አለም ፍቅሬ) ! (ኬር፣ ኬሬ፣ ቀሬ፣ ጋሪ፣ እዝኬር፣ እዝጌር)

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Posted: 28 Feb 2021, 21:24
by sun
Horus wrote:
28 Feb 2021, 18:18
ያቤሎ
ዝም ብለው በድምጽ የሚመሳሰሉ ቃላት መወርወር ቋንቋ ማወቅ አይደለም ። ኦሮሞች ከሴም ቋንቋ የተዋሱትን ቃላት ኢቲሞሎጂ ምን እንደ ሆኑ ሳትገነዘብ ትቀባጥራለህ ። ጥሩነቱ አሁን እነዚህ ጥያቄዎች ሁሉ የተማሩ የቋንቋ ሊቃውንት ይመልሷቸዋል ። አንተ አንድ የኦሮሞ ቃል ኢቲሞሎጂ ይህ ነው ማለት የማትችል ጨዋ ነህ ። ባልቻ የሴም ቃል እንደ ሆነ አሳየሁህ። ንጹ በማለትና ነጻ በማለት ያለው ዝምድና እንኳን ማየት የማትችል ጨዋ ነህ እንኳንስ ባልቻ፣ ባሊቅ፣ ማለቅ፣ ሊቅ፣ ታላቅ፣ ምርጥ፣ ምጥር፣ ጥሩ፣ ንጹ፣ ነጻ፣ርቱዕ፣ ረታ፣ በሚሉት ያንድ ኢቴማ ዝርያዎች መሃል ያለውን እርባታ ሊገባህ ቀርቶ ። እኔ መሳደብ አልወድም፣ በድንቁርና የሚጓዝ ሰው ግን አይመቸኝም ። የማያውቀውን ሚቀባጥር ዞሮ ዞር ያፍራል!! በቅድሚያ የምትጠቀመው ቃል ከየት እንደ መጣ ለመገንዘብ ሞክር፤ የተዋስከው ከሆነ ያንንም እወቅ! የተለያዩ ጎሳዎች ቃላት ይዋዋሳሉ። ያ ችግር አይደለም። ለዚህ ነው የስነ ቃል ሳይንስ የተፈጠረው ። የቱ ያንተ የቱ የተዋስከው እንደ ሆነ እንድታውቅ ማለት ነው።
ato horus,

Be honest that this is not the first time that Yaballo exposed your patented pink wet serial lies and utterly fake fairy tales which you often just pull out of your dirty back hole and present it as factual historical account. Dumb like the garden shovel!

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Posted: 28 Feb 2021, 21:38
by sun
Noble Amhara wrote:
25 Feb 2021, 15:00
Mass Oromo Fanaticism Stats

There is a countable 40,000-100,000 Amharaphobic Oromo Extremists usually Muslim Oromos and Welega Oromos + some Shawa Lowlifes
Really? :mrgreen: :mrgreen:

You are one of the most persistent racist and extremist red ar$$$ baboons ever existed on this and other forums. So why lying and whistling fake news and pink wet day dreams non stop day and night? Better mind your own dirty business you evil Judas b!tch witch swimming in the contaminated filthy d!tch! :lol: :lol:

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Posted: 28 Feb 2021, 21:49
by Horus
ያቤሎ/ሰን ፤ እውነቱ ሲወጣ ሁልሽ ምነው ተርበተበታችሁ ? ይህኮ ገና መጀመሩ ነው !!

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Posted: 28 Feb 2021, 22:12
by Horus
የምድረ ሹክ ሻክ ጸረ ኢትዮጵያ ባንዳና ተገንጣይ ማፈሪያ ቀን !!