Those who robbed property and violated women in Tigraiy were not Eritrean soldiers
Posted: 24 Feb 2021, 20:22
Those who robbed property and violated women in Tigraiy were not Eritrean soldiers
Those who robbed property and violated women in Tigraiy were not Eritrean soldiers, but instead were petty criminals released, armed and dressed with Eritrean uniforms by the TPLF/Government of Tigraiy Region, Mulu'ebirhan Hailu, temporary Deputy Administrator of the Northern Zone, or district in Tigraiy, accounted.
"የኤርትራን ወታደራዊ መል'ለዮ ለብሰው የህዝብን ንብረት የሚዘርፉ እና ሴቶችን የሚደፍሩ፡ ጁንታው የፈጠራቸው ወንበዴዎች ናቸው።" ሲል የሰሜናዊ ዞን ኣስተዳደር ገል'ለጸ። በተለያዩ ማሕበራዊ ድህረገጽ'ጾች ስለ ትግራይ ክልል የሚሰራጭ'ጨው መር'ረጃ በትግራይ መሬት ያለውን ሁኔታ በትክክል እንደማይሳይም በትግራይ ክልል የሰሜናዊ ዞን ግዜኣዊ ኣስተዳደር ምክትል ኣስተዳዳሪ: ኣቶ ሙሉእብርሃን ሃይሉ: ገልጾዋል። ኣቶ ሙሉእብርሃን ሃይሉ እንደ ኣሉት: "የኤርትራን ወታደራዊ መል'ለዮ ለብሰው የህዝብን ንብረት የሚዘርፉ እና ሴቶችን የሚደፍሩት: የጁንታው ስርዓት የፈጠራቸው ወንበዴዎች እንጂ የኤርትራ ወታደሮች ኣይደልሉም" ብለዋል።
በትግራይ ክልል ወቅታዊ ጉድ'ዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ የዜና ኣገልግሎት ጋር ቆይታ የነበራቸው ኣቶ ሙሉእብርሃን "ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን በእብሪተኝነት የለኰሰው እሳት ራሱም ተለብልቦ ለበርካታ ዜጎች ሞትና ለንብረት ውድመት ምክንያት ሆኖኣል" ሲሉም ገልጾዋል። ከዚህም ባል'ለፈ በውጭሃገር ያል'ሉና በእግራቸው ጫካ ለጫካ የሚኳትኑት ቀሪው የጁንታው ኣባላት በተለያዩ ማህበራዊገጾች የተለያዩ የሓሰት ፕሮፓጋንዳ በመንዛት የትግራይን ህዝብ ለማታለል እየሞከሩ እንደሆኑም ጠቁመዋል።
"ህወሓት ባለፉት 46 ዓመታት የትግራይን ህዝብ ከኢትዮጵያዊነት ለመነጠል የሓሰት ትር'ርክት እየደረሰ ከማወናበድ ውጭ ምንም ጥቅም እንዳላስገኘለት ህዝብ ተገንዝቦኣል ብለዋል፡ ኣቶ ሙሉእብርሃን።" አክሱማውያን ኢትዮጵያውያን ኣልነበሩም የሚል የሓሰት ድርሰት ተዘጋጅቶ ትግራይን ከኢትዮጵያ ለመነጠል የመሞከር የራስወዳዶች ስብስብ መኖሩንም ጠቁመዋል። የትግራይ ህዝብ ህወሓት የራሱን ኣጀንዳ ብቻ የሚያስፈጽም የማፍያ ስብስብ መሆኑን በመረዳት፡ የመከላከያ ሰራዊትም የጥቅም ኣክ'ከራይ ሕግ (?) የማስከበር ዘመቻ እንዲወስድ፡ መረጃ በመስጠትና ኣቅጣጫውም በመጠቆም፡ የተባበረ መሆኑንም ተናግረዋል። ኣቶ ሙሉእብርሃን እንደሚሉት፡ "የኤርትራ ወታደሮች የትግራይ ክልል ሃብት እየዘረፉ ነው፡ሴቶች እየደፈሩ ነው በሚል የሚሰራጨው የተሳሳተ መረጃ መሬት ያለውን ሓቅ'ቅ ኣያሳይም" ብሎዋል። "የጁንታው ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቅዓት ካደረሰ በኋላ ዓጸፋውን መቋቋም ሲሳነው፡ በስርቆትና በተለያዩ ወንጀሎች ማር'ረምያ ቤቶች የነበሩ ወጣቶችን በመልቀቅ፡ ለዘረፋ ኣሰማርቶኣቾኣል" ብሎዋል። ስርዓቱ የፈጠራቸውን ስራ ኣጥ ወጣቶች የ ኤርትራን ወታደራዊ መልለዮ በማልበስ ሴቶችን እንዲደፈሩ በማድረግ በኤርትራ ወታደሮች ላይ ለማሳበብ ጥረት የተደረገ መሆኑን አመልክተዋል።
Check 7:43 to 9:30 in the following source: