Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
SHOCKING በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንደ አትሌት ጌጤ ዋሚ በየጸበሉና የበጴንጤው አዳራሽ እየሱስና ሰይጣን ነኝ እያሉ ሰዎችን ማሰቃያውና መጫወቻው ሲስተም በሳይንስ ተጋለጠ
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=248621
Page
1
of
1
SHOCKING በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንደ አትሌት ጌጤ ዋሚ በየጸበሉና የበጴንጤው አዳራሽ እየሱስና ሰይጣን ነኝ እያሉ ሰዎችን ማሰቃያውና መጫወቻው ሲስተም በሳይንስ ተጋለጠ
Posted:
22 Feb 2021, 10:16
by
clear12
Click here A clinical approach to Expose Spirit Attachments!
በተለያየ ቲዎሪ ውስጥ አምልኮን ማስክ አድርጎ ሰዎች ላይ የሚጣበቅና የሚያስቸግር መንፈስ ከታች በተዘረዘሩት መልክ ሰዎች ላይ ጥቃት ያደርሳል:: አብዛኛውን ግዜ በኣገራችን አንደዚህ አይነት ችግሮች በግልጽና በሳይንሳዊ መልኩ ምንነቱና ማንነቱ የሚታወቅ ባለመሆኑ በቀላል ሊፈታ የሚችለው ችግራቸው በተገቢው መልኩ ቴራፒ(Self-help therapies) ስለማይሰጠው ተጠቂዎቹ ግለሰቦች ብዙ ችግር ውስጥ ሲወድቁ ይታያል:: ይህ ድህረ ገጽ ይህንን ችግርና ምንነቱን በሳይንሳዊ መልኩ ለማሳወቅና የተለያዩ የመፍትሔ አማራጮችን ለማቅረብ ታስቦ የተሰራ ነው::