Page 1 of 1

በአዲስ አበባ የራስ ገዢነት ጉዳይ የሚንተባተቡ፥ በአ፡አ ጉዳይ ጦርነት ውስጥ እንገባለን የሚሉ፥ በአ፡አ ጉዳይ የሚሽኮረመሙ፥ ለአ፡አ መሪነት መመረጥ የለባቸውም። ልብ አርግ አዲስ አበቤ!

Posted: 20 Feb 2021, 20:59
by EwnetYashenifal