Page 1 of 1
"እኔ ሐሳቤን ቀይሬኣልሁ፤ ኣሁን ተገለጠልኝ፤ ትናንትኮ ጀግና ትሉኝ ነበር። ኣሁን የትግራይ ሕዝብ ተሰዷል ስላልኩ፤ እንገድላሃለን ኣላችሁኝ፤ ለትግራይ ሕዝብ መሞት ክብር ነው" የማነ ንጉሰ
Posted: 20 Feb 2021, 16:39
by sarcasm
Re: "እኔ ሐሳቤን ቀይሬኣልሁ፤ ኣሁን ተገለጠልኝ፤ ትናንትኮ ጀግና ትሉኝ ነበር። ኣሁን የትግራይ ሕዝብ ተሰዷል ስላልኩ፤ እንገድላሃለን ኣላችሁኝ፤ ለትግራይ ሕዝብ መሞት ክብር ነው" የማነ ን
Posted: 20 Feb 2021, 17:18
by Ibidda
ጥርግ በሉ ከፈለጋቹ፤ አንድም ኢትዮጲያዊ በመሄዳቹ ቅር የሚለው የለም፤ በናንተ የተነሳ አገራችን የረሃብና የጦርነት ምሳሌ ሆና ቀረች። ይሄ በጣም የሚደገፍ ሃሳብ ነው!!