ጂንስ እና ማተብ - የEBS ትግስት
Posted: 20 Feb 2021, 16:28
የEBS እንጨዋወት አቅራቢ የሆነችው ትግስት የተባለች አፍቃሪ ዳቢሎስ EBSን ለመከልከል ያቀረበችው መከራከሪያ ሕዝበ ክርስቲያኑን የናቀና አሳፋሪ ነው:: ማተብን ጂንስ አድርገው ስራ ከመስራት ጋ ያወዳደረችው:: መቼም 250ሺ ዶላር ለወርቅ ቤት መክፈቻ ከEBS የተለቀቀበት ሰው የማያምንበትን ማተብ አድርጎ ማተብን ማዋረድ ቀላል ነው::
ማፈሪያያያያያያያ
ማፈሪያያያያያያያ