Abraha Desta
FttdSlebgrudapry oh1g8 uaeitSlm al5:ogc30n sAshdMortlled ·
እንኳዕ ንበዓል ለካቲት 11 አብፀሐና፤ እቲ ናይ 17 ዓመት ተጋድሎ ቃልሲ ወለድና፣ ቃልሲ ህዝቢ ትግራይ፣ ቃልሲ ኩላትና እዩ። ንነፃነት፣ ንፍትሕን ንማዕርነትን ዝተወለዐ ቃልሲ ንዘለኣለም እናኽበርናዮ ንነብር!
ትግርኛ ብችል ደስ ይለኝ ነበር ግን "እንኳዕ ንበዓል ለካቲት 11 አብፀሐና" ይህ ምን ማለት እንደሆነ ይገባኛል ::
የካቲት 11 የአማራ ጨለማ ቀን ነው::
እንዲህም አለ:
Abraha Desta
FtteubrfSumeaalroy pis1on5 Sudmasothrt l8fedt:09n PaMgad ·
የትግራይ ክልል ግዝያዊ መስተዳድርን እደግፋለሁ። ምክንያቱም መንግስት አልባ ከመሆን የግዝያዊ መንግስትን መኖር ይሻላል። ምክንያቱም መንግስት ካለ መብራት፣ ስልክ፣ ባንክ ወዘተ ይኖራሉ። ህዝብ በደል ሲደርስበት የሚጮህበት/ለት አካል ያስፈልገዋል። የግዝያዊ መስተዳድሩ አካል የሆንኩት በፖለቲካዊ ምርጫዬ አይደለም፤ የፌደራል መንግስትን አቋም ደግፌ ወይም ህወሓትን ተቃውሜ አይደለም። የግዝያዊ መስተዳድሩ አካል የሆንኩት በሰብአዊነት ነው፤ ቢያንስ የአንድን ትግራዋይ ህይወት ማዳን እችላለሁ ብዬ ነው። ከትግራይ መሬት አንድ ካሬ ሜትር ብትወሰድ ግን ስልጣኔን በገዛ ፍቃዴ እለቃለሁ። መልቀቅ ብቻ አይደለም፤ የፌደራል መንግስትን ባደባባይ እቃወማለሁ። መቃወም ብቻ አይደለም፤ መሬቴን ለማስመለስ እታገላለሁ። ደግነቱ የትግራይ ክልል ግዝያዊ አስተዳደር ካቢኔ አቋምም ይሄ ነው። ትግራይ ለዘላለም ትኑር
አብረሃ የአማራ ጠላት እየሆነ ነው : የአማራን መሬት የትግሬ ነው እያለን ነው::
https://www.facebook.com/abraha.desta.1 ... 6890527164
ማን በታገለው ነው እንዲህ አፉን የሚከፍተው? አማራ ሞቶ ወያኔን ገሎ:ዘራፍ ይላል እንዴ? ትላንት ወያኔ ሲያሳድዳቸው አማራ ስር ተደብቀው እንዳልነበር አሁን ዘራፍ ዘራፍ---
እነዚህን ሰዎች ማባረር ነው::
ታግሎ ራሱን ያግኝ !
ባይቶና ምን ሲያደርግ እንደነበር እናቃለን:: በምንም ተአምር ለእነሱ የሚራራ ልብ የለንም:: መወገድ አለባቸው::