Page 1 of 1
"አዲስ አበባ ድሮም አሁንም የአማራ ናት"ታድዮስ ታንቱ::"ኦሮሞ ወራሪ ነው"የአብይ ፖሊሶች ለምን ጋላ ታሪክ የለውም ትላለክ ብለው ደበደቡኝ::"አማራ ይህንን ታላቅ ሰው ሊሸልመው ይገባል
Posted: 20 Feb 2021, 09:51
by Abaymado
አማራ ለእነዝህ ሰዎች ከፍተኛ ሽልማት ሊሸልማቸው ይገባል:
በአንደኛ ደረጃ : ታድዮስ ታንቱ እና ኦባንግ ሜቶ
በሁለተኛ ደረጃ ፕሮፌሰር ሃይሌ ላሬቦ : የሶማሊ ክልል ፕሬዘደንት
የሌላው ብሄር ተወላጅ አዲስ አበባ የአማራ ነው ሲል : አማራ ነን የሚሉ እና ባለስልጣኖች ይህንን ለመጥራት ለምን ይሸማቀቃሉ?
Re: "አዲስ አበባ ድሮም አሁንም የአማራ ናት"ታድዮስ ታንቱ::"ኦሮሞ ወራሪ ነው"የአብይ ፖሊሶች ለምን ጋላ ታሪክ የለውም ትላለክ"ብለው ደበደቡኝ::አማራ ይህንን ታላቅ ሰው ሊሸልመው ይገባል
Posted: 20 Feb 2021, 11:17
by Abaymado
በጣም የሚገርም መረጃ ነው ይህ ሰው የሰጡን :
- አዲስ አበባ በታሪክ ከሄድን ያለምንም ተጋሪ የአማራ መሬት ነው::
- በፖለቲካ አመለካከት አዲስ አበባ የሁላችንም ናት ብሎ አቅዋም ይወስዳል: ከዚህ ውጭ እኔ ብቻ ነኝ የአዲስ አበባ ባለቤት የሚል ካለ አማራ ብቻ ነው የአዲስ አበባ ባለቤት ::
- ብአዴን የተባለው ስልጣን ላይ እያለ ስንት አማራ ተጨፈጨፈ? ብአዴን አማራ ሲጨፈጨፍ በቃ ስልጣኔን ለቅቅያለሁ ትቻለሁ : አማራ እየተገደለ እኔ በአማራ ስም ስልጣን ላይ አልቀመጥም ማለት ነበረበት:: ግን አላለም::
- አማራ አንድ ከሆነ የሚያሸንፈው ኃይል የለም ባይ ነኝ ::
- አማራ የድሮውን የቀድሞውን ጀግንነት ለመድገም ከተነሳ እንኩዋን አዲስ አበባን ማስከበር ቀርቶ መላ ኢትዮጵያን ያስከብራል ባይ ነኝ::
- አማራ አዲስ አበባ ራሱ የኛ ነች ማለት አለበት:: ቢል ምን ይሆናል?
ብአዴን ሰምተሃል አይደል?
Re: "አዲስ አበባ ድሮም አሁንም የአማራ ናት"ታድዮስ ታንቱ::"ኦሮሞ ወራሪ ነው"የአብይ ፖሊሶች ለምን ጋላ ታሪክ የለውም ትላለክ ብለው ደበደቡኝ::"አማራ ይህንን ታላቅ ሰው ሊሸልመው ይገባ
Posted: 21 Feb 2021, 13:31
by Abaymado
ታዲዮስ ታንቱ ይላሉ:
- ታሪክ በደርግ ግዜ ኣልተበላሸም አሁን ነው የተበላሸው :: module ብለው ያሰራጩትን ወደ ሽንት ቤት መጣል አስፈላጊ ነው::
- ቤነሻንጉል አካባቢ ያለው ግጭት የኦሮሞ እጅ እንዳለበት ይሰማኛል::
- አዲስ አበባ የኛ ነች የሚለውን እኛ አንቀበለውም:: አዲስ አበባ የኛ ነው የሚል ሰው ካለ ለእሱ በሚገባው ቅዋንቅዋ ለመንገር ዝግጅት ማረግ አለበት::
- ኦሮሞ ጦር እንጂ ጠመንጃ አያቅም: አማራ ነው ያስተማረው::
- ከዚህ መለስ የእኔ ነው ከዚያ መለስ ያንተ አይደለም ጥፋ የሚል ካለ አንተ ጥፋ አንተ ከእኔ በሕዋላ ነው ይቺን አገር የረገጥከው ብለን መንገር አለብን:: you are late comer።
- ሌላው ሁሉ ancient ህዝብ ነው አንተ ብቻ ነህ late comer ስለዚህ ከእኛ ጋር ተስማምተህ መኖር ካልፈለክ መሬቱ የኛ ነው : እና ኢትዮጵያን ለቀህ ወደ መጣህበት ሂድ ማለት አለበት::
- ትግሬ ዓድዋ ላይ ያበረከተው ትንሽ ነው:: ጥቂት ወታደር ይዘው በመጨረሻው ሰዓት ገቡ: ሁሉ የረገፈው የአማራ ልጅ አይደል::
Re: "አዲስ አበባ ድሮም አሁንም የአማራ ናት"ታድዮስ ታንቱ::"ኦሮሞ ወራሪ ነው"የአብይ ፖሊሶች ለምን ጋላ ታሪክ የለውም ትላለክ"ብለው ደበደቡኝ::አማራ ይህንን ታላቅ ሰው ሊሸልመው ይገባል
Posted: 21 Feb 2021, 13:57
by EPRDF
Abaymado wrote: ↑20 Feb 2021, 11:17
በጣም የሚገርም መረጃ ነው ይህ ሰው የሰጡን :
- አዲስ አበባ በታሪክ ከሄድን ያለምንም ተጋሪ የአማራ መሬት ነው::
- አማራ አዲስ አበባ ራሱ የኛ ነች ማለት አለበት:: ቢል ምን ይሆናል?
ኦሮሞ አዲስ አበባ የኔ ነች ካለ፣ አማራም የኢትዮጵያኖች ከተማ ናት ሲል የነበረው፣ አሁን የአማራ ነች የሚል ፅንሰ ሐሳብ ካፈለቀ፣ኦሮሞና አማራም በጠርጴዛ ዙሪያ ጉዳዩን መፍታት ካልቻሉ፣ እንግዲህ መፍትሔው አንድ ና አንድ ነው። አማራ ከኦሮሞ ጋር ጦርነት ገጥሞ በአሸናፊነት ከተማዋን መንጠቅ፣ ከተሸነፈ ደግሞ ጅራቱን ሁለት እግሩ መሃል ወትፎ ወደ ጎንደር ማዝገም፣ ሌላ ሶስተኛ አማራጭ ያለ አይመሰለኝም።የተቀረነውም እፎይታ እናግኝ አቦ።