ሌሎች ኢትዮጵያውያን የማይጠየቁት፤ ለትግራዎት ብቻ የመመለከት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሕግ፤ "በባንካቹ የማይነካ 5ሺ ተቀማጭ ሁሌ መኖር ኣለበት"
Posted: 19 Feb 2021, 16:19
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የትግራይ ሕዝብ የኢኮኖሚ ግድያ
ሌሎች ኢትዮጵያውያን የማይጠየቁት፤ በዚህ 3 ወር የወጣ ለትግራዎት ብቻ የመመለከት የብሔራዊ ባንክ ሕግ፤ በባንካቹ የማይነካ ሺ ተቀማጭ ሁሌ መኖር ኣለበት። ለምሳሌ፤ 2ሺ ብር ትግራይ ለሚኖሩ እናትዎ ከላኩ፤ እና እናትዎ 1ሺ ብር በኣካውንታቸው ካላቸው፤ 2ሺዉን ብር ማውጣት ኣይችሉም። The economic discrimination is unbearable! One rule for "Ethiopians" and another rule for Tigrayans! Ethiopians should demand this to STOP at once!
Even the journalist was not aware of the rule, and you could see how he found it hard to believe that such discrimination is going on in Ethiopia.
FF 6:40