Page 1 of 1
ሆደሰፊው አማራ ስሙን: ቢወስዱ; ታሪኩን ቢወስዱ: ሀይማኖቱን ቢወስዱ: ስልጣኔውን ቢወስድ; ቋንቋውን ቢወስዱ የኔ ነው አትንኩብኝ አትጋሩኝ አይልም::ከቻላችሁ ብለጡን እንኮርጅ!!!!
Posted: 19 Feb 2021, 14:13
by Jirta
አማራ ከማንም ጥርቅምቅም ስም ታሪክ ባህል ቋንቋ ሀይማኖት አይጋራም:: አንዱ የኦፌኮ ተከፋይ እስኪ በኦሮሞ ስም የሚጠራ አማራ ምሳል አምጣልኝ ሲል ሰማሁት::
አማራ ሀገሬን ወረረ ታሪኬን ወሰደ እያለ የሚከስ ኦሮሞ ስሙ ቢጋሩት ምን ሊል እንድሚችል ማሰብ አይዳግትም::
መቼም ከክርስትና ወርድን ዛፍ
ከአማርኛ ወርድን ላቲን
ከኢትዮጵያዊነት ውርደን ማዳጋስካር
ከስብእና ወርደን አራዊትነትን
አንኮርጅም:: እንዲኮረጅ ተሽሎ መገኘት ያስፈልጋል :: ብለጡን እንክርጅ::
ቻው::
Re: ሆደሰፊው አማራ ስሙን: ቢወስዱ; ታሪኩን ቢወስዱ: ሀይማኖቱን ቢወስዱ: ስልጣኔውን ቢወስድ; ቋንቋውን ቢወስዱ የኔ ነው አትንኩብኝ አትጋሩኝ አይልም::ከቻላችሁ ብለጡን እንኮርጅ!!!!
Posted: 20 Feb 2021, 02:19
by TGAA
ደደቡ ያቤሎ በአማራ አስተዳደር ስር ያሉ ኦሮሞዎች በቋንቋቸው ይማራሉ፤ በአማራ ምክር ቤት ተወካዮቻቸው ይቀመጣሉ ፤ የራሳቸውን አካባቢ ያለምን ጣልቃ ገባነት ያስተዳድራሉ ፤ በአቃፊው ኦሮምያ 15ሚሊዮን የሚሆኑ አንድ ተወካይ እንኳን በጨፌ ኦሮምያ ሰው የላቸውም ፤ እንኳን በራሳቸው ቋንቁ ሊማሩ ፤ ሊያስተምሩ ፤ የራሳቸውን ሰው ሊመርጡ ፤ ቀርቶ ፤ ስለዚህ ስለአማራ ከመናገርህ በቀል አማርን እወቅ /
Re: ሆደሰፊው አማራ ስሙን: ቢወስዱ; ታሪኩን ቢወስዱ: ሀይማኖቱን ቢወስዱ: ስልጣኔውን ቢወስድ; ቋንቋውን ቢወስዱ የኔ ነው አትንኩብኝ አትጋሩኝ አይልም::ከቻላችሁ ብለጡን እንኮርጅ!!!!
Posted: 20 Feb 2021, 04:34
by Noble Amhara
Keep in mind AGAMES are done forever never coming back. Welkait is Amhara forever without Welkayt Tigray is dead permanently no Facebook warrior Borana Scumbag can return the dead Tigray all Oromo in Ethiopian government are bulldozing TPLF. Eritrea is Amharas new ally via Humera the white supremacists are panicking of Isaias Afwerki Wisdom[/url]