Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42474
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የትግሬ ሕዝብ በልመና እያደረ የትግሬ ሌቦች ፈረንጅ እየገዙ ይዋሻሉ

Post by Horus » 19 Feb 2021, 05:27

የዎያኔ ቆሻሻ ካርታ በጠገዴና በራያ ፈርሷል። አሁን በመላ ኢትዮጵያ ክልል የተባለው የመሃይም ዎያኔዎች ካርታ አንድ ባንድ እናፍርስ ። አንጎል ያለው ኢንተለጀንት ኢትዮጵያዊ እንዴት ብሎ በክልል እስር ቤት ይማቅቃል !! የክልል እስረኞች ሁሉ ነጻ ይውጡ እንላለን !!!