ኢትዮጵያ የግብጽ ስደተኛ አረቦችን ለዘላለም የምትቀጣው ዉሃ በመከልከል ሳይሆን አፈር በመከልከል ነው።
Posted: 19 Feb 2021, 04:38
በቅርብ 200 ሚሊዮን የሚሆነው ሕዝባችን በያለበት ዛፍና እጸዋት መትከሉን ከቀጠለ በ10፣ 20፣ 30 አመት ውስጥ የግብጽ መከራ ዉሃ ሳይሆን አፈር ይሆናል ። ጥንታዊ ግብጽን የወረሩት አረቦች፣ የኦቶማን ቱርክ ቅጥረኛ ወታደሮች፣ አንድ ቀን ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው ! አበቃሁ !!