Page 1 of 1

አቤት ውርደት ! ዓብይ አህመድ ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን ከሱዳን ጋር እንድታስታርቀው ተማፀነ

Posted: 18 Feb 2021, 10:02
by Thomas H
አሁን ዓብይን ያስጨነቀው ሱዳን መሬት መውሰዷ ሳይሆን ገፍታ ወደ አዲስ እንዳትገባ ነው::
አስታራቂ የተባለው የደቡብ ሱዳን ተወካይን እንዴት እንደተቀበሉት ተመልከቱ ::ከጎኑ ያለው የኢትዮ ኤርትራ ጦር ቃል አቀባይ ብርሃኑ ጁላ ነው::
እንደተለመደው በደብተራው ፣ መተተኛው እና ቡዳው ዳንኤል ክብረት ትእዛዝ ቄጤማ ሁሉ ጎዝጉዘው ነው የተቀበሉት

የብዙ ሰው ጥያቄ ግን አንደኛውን ለምን አይሸከሙትም ነው?