Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስራዎችና የመንግስት አካውንቶች ወደ ኦሮሚያ ባንኮች መዘዋወራቸው አነጋጋሪ ሆኗል።

Posted: 18 Feb 2021, 04:36
by MINILIK SALSAWI
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስራዎችና የመንግስት አካውንቶች ወደ ኦሮሚያ ባንኮች መዘዋወራቸው አነጋጋሪ ሆኗል።

ከመንግስት ባንክ የመንግስትን ገንዘቦች አውጥቶ ወደ ግል ባንክ ማዘዋወሩ እጅግ አደገኛ አካሔድ በመሆኑ ሕዝቡ ነገን ስጋት ገብቶታል። እንደ መከላከያ፣ አየር መንገድ፣ ቴሌ፣ መብራት ሐይል ወዘተ የመንግስት ተቋማት አካውንቶችን ወደ ኦሮሚያ ባንኮች እንዲያዘዋውሩ እየተደረገ ያለው የስራ ሂደት ለሐገር እጅግ አደገኛ መሆኑ ተሰምቷል። በተለይ መከላከያ በኤል.ሲ. የሚገቡ ዶክመንቶች አገራዊ ሚስጥራት በመሆናቸው ከመንግስት ባንክ ወደ ግል ባንክ መዞሩ ሌላ ጥያቄ ማስነሣቱ አይቀርም።

https://mereja.com/amharic/v2/458250