ዞዚ ምን አለ?
Posted: 18 Feb 2021, 04:27
ነገር ሁሉ ቦታና ግዜ ለው ! በፍጥረት ውስጥ ነገር ሁሉ የራሱ ቦታና አቅም ልክ አለው ! እውቀት ጥበብ ማለት አንድ ነገር የራሱን አቅም አውቆ በዚያ ልክ መራመድ ነው !! ኢትዮጵያ በምትባለው አገር ውስጥ ይህን አንደኛ ደረጃ ዊዝደም የሌላቸው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ብርሃን አልባ ሰዎች አሉ ! ያ ነው ግዙፍ ችግራችን !! ተፈጥሮ የማንም ቅዠታዊ ምኞት አታሟላም !! በቃ፣ ሪያሊቲ ምን እንደ ሆነ ማይገባቸው ፍጡራን ከኢቮሉሽን ሂደት ይወገዳሉ ! ወላ በዙ፣ ወላ አነሱ !!