Page 1 of 1

በደብረ ዘይት የመሸገው ብልጽግና ተብዬ ኦነግ ሸኔ ኢዜማን እየገደለ ነው

Posted: 18 Feb 2021, 00:59
by Horus
ደብረ ዘይት በመሰረቱ በኦነግ ሸኔ ቁጥጥር ስር ያለና የቢሾፍቱ ብልጽግና ራሱ ፖሊስና ሌላም የኦነግ ሽኔ ሴል (ህዋስ) ለመሆኑ ምንም ጥርጥር ሊኖር አይችልም ። ስለዚህ ያቢይ መንግስት ቢሾፍቱን ሙሉ በሙሉ ካላጸዳ አዲስ አበባ ጭምር የግድያና የጦር አውድማ ትሆናልቸ። አቢይ የቢሾፍቱ ኦሮሞ ቴረሪስቶችን ካላጸዳ ኢትዮጵያዊያን አገርና አለም አቀፍ ዘመቻ ማንሳት አለባችለው ።