Page 1 of 1
Re: AFEWORQI - IMPERATORE DELL'ETIOPIA: ኢሱ ኢሱ እያሉ ሲደሰኩሩ ለከረሙት ኢትዮጵያውያን መርዶ ነው|ኢትዮጵያ እንደ አገር ለአንድ የከሰረች ድሀ ኤርትራ መሸጥዋን አስረ
Posted: 18 Feb 2021, 08:58
by Ethoash
ወድ ሐዋዜን
አንተና አንደ ደግሞ አለ ምስራቅ የሚባል ሁለታቹሁም የጥቁር የበታችነት ስሜት የተጠናወታቹሁ ናቹሁ። ሁሌ የምትለጥፉት ፎቶ ጥቁሮችን ነጮች በሚያዩበት ዓይን ነው። ምን ነካቹሁ ሚስቶቻቹሁን ደንበር ጥስው ገቡላቹሁ ውይ። በጥቁሮች የሚቀና ትንሽ እንጀራ መብያው ላይ ችግር ወይም እጥረት ያለበት ወንድ ብቻ ነው ። አገራቸው ላይ ተቀምጠህ አፋቹሁን ትከፍታላቹሁ ወይ ። ይህ ነው እማራን ስደተኛ ከኦሮሞዎች ጋራ የሚያጣላቸው ኦሮሞ አገር ላይ ተቀምጠው ኦሮሞን ይስድባሉ ይንቃሉ ኦሮሞ ኮርከም ሲያረጋቸው ያለቃቅሳሉ። አረብም አገር ተቀምጠው አረብን ሙልጭ አርገው ይስድባሉ አረቦች ሲነሱባቸው አረቦች ጨካኞች ናቸው ይሉናል። የምን መበሳበስ ነው። ታቆማላቹሁ አቁሙ ጥቁሮችን ማላገጫ ማረግ ። አሁን ይህ ፎቶ ምን ይወጣለታል አንድ ጥቁር ስሜታዊ ሆኖ እያለቀስ ነው። ምኑ ነው ማንጎጠጫ ያረግህው። ጥቁሮች በችግርህ በበለጠ ይደርሱልሀል ። ነጮች ሲኖርህ ብቻ ነው የውሽት ሳቅ የሚስቁልህ ጥቁር ግን በችግርህ ደራሽ ናቸው ። ሊሞቱልህም ይችላሉ አጋልጠው በፍፅም አይስጡህም ወርቃማ ሕዝቦች ናቸው ሲስተሙ ነው ተጨቋኝ ያረጋቸው እንጂ መስረታቸው ንፁህ ልብ ነው ያላቸው።
ይህንን ካልኩ በዋላ
ኢቦላ ። ልብ ብለህ አይተሀል ይሳያስ ሱፍ ስልቨጅ አርጎ ብቅ ማለቱ። አንዴም በዚህ ፴ ዓመት ሱፍ ልብስ ለብሶ አያውቅም ሁሉ ካኪ ሽሚዝ ፣ በረባንሶ ጫማ አርጎ ነበር የሚመጣው ። እኔ እንደሚመስለኝ አብይ የሜካፕ አርቲስቱን ልኮለት ይመስለኛል እንዲህ አሽልለው ፎቶ ያስነሱት። አዲስም የእጅ ስዓት አርጎዋል።
ስለደብረስን ያለው እኔንም በጣም አስከፍቶኛል ። በትግሬ ትልቅ ኪሳራ ነው የደረስው ደብርስን ስልጣኑን ቢለቅ እንኩዋን ይሳያስ አይደለም እናቶች ለምነውት ነበር መሬት ላይ ወድቀው ምንም አልስማ ብሎ ነው ይህንን ሁሉ በላ ያደረስው። እኔ በጣም ደስ ብሎኛ እነዚህ ቢሊዬኖሮች ገንዘባቸውን ሳይበሉ የሞቱን ሞተው የተረፉት መታስራቸው በጣም ደስ ብሎኛል ። ምን አባታቸው ነው ጦርነት የሚጀምሩት ውስጣቸውን ካውቁ ለምን በሽማግሌ ሲለመኑ እሺ ብለው ላጥ አይሉም ነበር ። እንደው አንድ ብልጥ ወይኔ የለም በስላም እጁን የሚስጥ ፯፪ ስዓት ተስጥቶዋቸው ነበር እሱንስ ቢጠቀሙ ። ከአገር ቢውጡስ ገና ከጠዋቱ መስፍንም ዋጋውን ነው ያገኘው ፴ ዓመት ቻይና አገር ሲኖር አንድም ቤት አልስራም ቻይና አገር መደበቅያ ። ካልስራ ደግሞ ለዚህ ነው ወይ ሕይውቱን የስጠው ለባዶ እጅ።
አሁንም አንድ ተስፋዬ የወያኔ ጦር ስራዊት ከዋላ መጥቶ ያሽንፋል የሚል ትንሽ ተስፋ አለኝ። እንደው ኤርትራ ለአራት ተስንጥቃ አስብ ነፃነቱዋን አግኝታ አማራ ከኢትዬዽያ ተገንጥላ የቀረው በስላም የሚኖርበት ግዜ ይመጣል ብዬ እየጠበቑሁ ነው። ሱዳንም ጎንደርን ብትይዝ ። በኔ በኩል ሱዳንና ኢትዬዽያ በአንድ አገር ተዛምደን መኖር የምንችል ነው ። ከአማሮችና ከኤርትራኖች ይልቅ። ሱዳን ወደብ አላት እኛ አባይ ግድብ አለን።
አሁን ድብርስን ትይዞ ብቻ ጉድ እንዳይፈላ። እንዴት ነው እባካቹሁ ያ ሁሉ ተራራ ይዘው አንድ ሳይታኮሱ እንዲህ መደምሳቸው። አረ ትንሽ ብልጠት ቢቀላቀልበት እኮ በትንሽ ጦር ማሽነፍ ይቻላል ደህና ተራራ ላይ ሄደው ቢመሽጉ።