Page 1 of 1

"ርስቴ ርስቴ ብላችሁ አታለቃቅሱ። ርስቴ አይደለም ወልቃይት ራያ የዛሬ አይድርገውና አሰብ ርስታችን ነው ብለው ሰልፍና ጭሆት ያሰሙ ነበር።" የኣቢይ ደጋፊ ወልቀታይ መለስ ብስራት

Posted: 17 Feb 2021, 13:03
by sarcasm
ርስቴ!

ርስት እያሉ ሰልፍ መውጣት መብት ነው ግን አንድ እውነት ማስመር አለብን ዋናው ርስት የነዋሪውና የነዋሪው ብቻ ነው።
ርስቴ አይደለም ወልቃይት ራያ የዛሬ አይድርገውና #አሰብ ርስታችን ነው ብለው ሰልፍና ጭሆት ያሰሙ ነበር።
የርስቴ ችግራቸው ከነዋሪው ህዝብ ይልቅ መሬት ላይ ሙጭጭ ማለታቸው ነው ነዋሪው ህዝብ የማንቀበላቸው።
ርስቴ አዲስ አበባ የእኛ ነው ይላሉ የሚሰማቸው የለም እንጂ!
ምን አዲስ አበባ ብቻ ርስቴ ማለፍያ መንገድ አጥተው ነው እንጂ #ወለጋም ርስታችን ነው ይላሉ።

ርስቴ የማይሉት የለም #መተከል ቤንሻንጉል እንዳለ ርስታችን ነው ካሉ ከራርመዋል። ግን ምን ይሁን ትርፉ መላላጥ ሆነባቸው።
አንዱ ርስቴ #አክሱም የጎጃም ነው ብሎ ሞግቶኛል እናስመልሰዋለን ብሎ ፈክሯል!
ርስቴ ርስቴ ብላችሁ አታለቃቅሱ የሰው ልጅ የተወለደበትን ከተማ ይሁን ገጠር ተደራጅቶ ያልማ ርስቱም የተወለጁ ነው።
Please wait, video is loading...