Re: A-MUST-READ-OPINION:አማራነት የኢትዮጵያ ዋናው ችግር ነው። ለኢትዮጵያ ውድቀት ዋናው ተጠያቂው አማራው ነው። "አማራው ነው" ስል የአማራው ባህል፡ አስተሳሰብና ልምምዶች ማለ
Posted: 17 Feb 2021, 06:10


You iunevolved pagan you spilled tone of ink to say nothing. Listen from "politically incorrect "Tantu telling it as it is. Nothing is going to cure your chronic inferiority complex.yaballo wrote: ↑17 Feb 2021, 04:20A-MUST-READ-OPINION: አማራነት የኢትዮጵያ ዋናው ችግር ነው። ለኢትዮጵያ ውድቀት ዋናው ተጠያቂው አማራው ነው። "አማራው ነው" ስል የአማራው ባህል፡ አስተሳሰብና ልምምዶች ማለቴ ነው። አማራነት በራሱ የተሳሳተ እሳቤ ስለሆነ ራሱንም ሀገርንም አበላሽቷል።
Phillip Socrates [author of article]: "ውድ አንባቢያን ይሄን ጽሑፍ ጨርሳችሁ ሳታነቡ ርዕሱን ብቻ አይታችሁ ከመሳደብና ከማውገዝ ታቀቡ። ሃሳቤን በሃሳብ ሙግቱ። ተሳዳቢነት የአማራ ባህል ነው። ጽሑፉም ይሄን ነው የሚያትተው።"
አማራ ሥልጣን ካልያዘ ያብዳል። ይነስረዋል። ምክንያቱም ስልጣን ላይ ሆኖ ሌሎችን ዝም ማስባል ካልቻሉ ቅማንትነቱ ፈጦ ሲመጣ በምን ይከላከላል? ወያኔን አምርረው የሚጠሉት ለምን ይመስላችኋል? ያማራን ቅማንትነት ስላጋለጠባቸው ነው። በምን? በሕብረብሔራዊ ፌደራሊዝም ነዋ! .. አማራነት የኢትዮጵያ ችግር ነው
የቀደሙ አባቶቻቸው የሸዋን፡ የወሎን፡ የጎጃምን ወዘተ ቅማንቶች በክርስትና ስም ከቅማንትነታቸው ነቅለው ሰለሞናዊነት የሚባል ዲቃላ ማንነት ጭነው ሲያናውዟቸው ኖረዋል። አሁን ክልሉን ግራ እንዲገባው ያደረጉት እነዚህ ሰዎች ናቸው። አንዴ ከስርህ ከተነቀልክ በኋላ የሰጡኽን ሁሉ ኮተት ማግበስበስ ግድ ይሆንብሃል። አዋ! መጀመሪያ ሰሎሞናዊ ነህ አሉት። "አዎ" ብሎ ተቀብሎ ሞከረው። አላዋጣም። ቆይተው ደግሞ "ኢትዮጵያዊ ነህ" አሉት። "እሺ" ብሎ ቀጠለ። መጨረሻም "አማራ ነህ" ብለው ይሄው መከራውን ያስቆጥሩታል።
ለኢትዮጵያ ውድቀት ዋናው ተጠያቂው አማራው ነው። "አማራው ነው" ስል የአማራው ባህል፡ አስተሳሰብና ልምምዶች ማለቴ ነው። አማራነት በራሱ የተሳሳተ እሳቤ ስለሆነ ራሱንም ሀገርንም አበላሽቷል።
የኢትዮጵያ ሠላም የሚመለሰው የአማራነት እሳቤና አስተሳሰብ ሲጠፋ ብቻ ነው። ይሄ ማለት አማራ የሚባለውን ሕዝብ ማጥፋት ማለት አይደለም። አመለካከቱንና አስተሳሰቡን ማስወገድ ማለት ነው። ይሄን ለማድረግ ድግሞ ሌላው ሳይሆን አማራው በራሱ ጊዜ መሥራት ያስፈልገዋል። የራሱን ኋላቀርነትና ድህነት በሌሎች ላይ ከማላከክ አባዜው መታከም አለበት።
የአማራ አስተሳሰብ እንኳን ሌላውን ሕዝብ ራሱን አማራውን እንኳ ከመጨቆን አይመለስም። ለምን አስተሳሰቡ ዴሞክራት ስላልሆነ ነው። የጠመንጃ ነካሽነት እሳቤው ከሌሎች ባለፈ እርስ በእርሱ ሲናከስ እንዲኖር አድርጎታል። ጎጠኝነት፡ መንደርተኝነት፡ ቡድንተኝነት፡ ሸውከኛነት፡ መሰሪነት፡ ወዘተ ዋናው የአማራነት በሽታ ነው። አማራው በተለይም ገበሬው ጎስቋላና ድሃ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ይሄ የአማራነት እሳቤው ያመጣበት ችግር እንጂ ሌላ አካል ረግጦት አይደለም። ሰሞኑን አንድ የብአዴን ካድሬ ፋና በተባለው የቱሪናፋ መንፊያ ሚዲያ ወጥቶ አማራን ያደኸየውና በባዶ እግሩ ያስኬደው ወያኔ ነው ሲለን ሰምተነዋል። አይ አማራ! ቅማንትነቱን ጥሎ እንዲህ በደናቁርት መሪዎቹ ፍዳውን ይቁጠር? የአማራ ኋላቀርነትና ድህነት የሚመነጨው ከራሱ ከአስተሳሰቡ ነው።
አማራነት የኢትዮጵያ ችግር ነው
~~~~~~~~~~~~~~~
<<ውድ አንባቢያን ይሄን ጽሑፍ ጨርሳችሁ ሳታነቡ ርዕሱን ብቻ አይታችሁ ከመሳደብና ከማውገዝ ታቀቡ። ሃሳቤን በሃሳብ ሙግቱ። ተሳዳቢነት የአማራ ባህል ነው። ጽሑፉም ይሄን ነው የሚያትተው።
~~~
ያለቅማንት ጎንደር የሚባል አገር የለም! የጎንደር ነብስና ሥጋዋ፡ አጥንትና ደሟ ቅማንትነት ብቻ ነው። ጎንደርን ከዚህ እሱነቱ አውርደው አማራነት ሊያላብሱት መከራ የሚያዩ ሰዎች የእብዶች ሁሉ እብዶች ናቸው። ጎንደሬነት ቅማንትነት እንጂ አማራነት ሆኖ አያውቅም ከቶውንም ሊሆን አይችልም። የፈለገውን ያክል ብትንደፋደፍ ጎንደርነትን ከቅማንትነት ተፈጥሮው አራቁተህ አማራ ልታደርገው አትችልም። ለጊዜው ጠብመንጃ አንግበህ ልትመናጀር ትችል ይሆናል። የቅማንትነት ደሙን ግን ልትፍቀው አትችልም። "አንጓቫ አንጓቫ" ብሎ አማራነት የለም።
÷÷÷
የጎንደር መሠረቷ ቅማንት ነው። ይሄን መሠረት ስታፈርስ ባዶህን ትቀራለህ። አንተ ከመሠረት በላይ ሆነህ የምትመናጀር ከንቱ ነህ። መሠረት ከሌለ ልትቆምም ሆነ በህልውና እውን ልትሆን አትችልም። ቅርንጫፍ ያለ ግንድ ግንድም ያለ ሥር ከንቱ ናቸው። ቅማንትን አጥፍተህ ልትኖር አትችልም። ቅማንት ሥር ነው። ስር ከሌለ ግንድም፣ ቅርንጫፍም። ተቀጥላም፣ ተገድራም ይደርቃሉ። በትክክል ይደርቃሉ። ክው ብለው ይደርቃሉ። ያኔ የቅማንት ያለህ እያልክ ብትንጠራወዝ ምንም አታገኝም።
÷÷÷
በጎንደር ሰፍሮ የሚገኘው ሕዝብ የቀደመ ቅማንት ነው። ከሌላ ቦታ የመጣ አለ ከተባለም በወርቅ ምድር፡ ያይራ፡ ከምበው፡ ገምበራ፡ ዳዚሆን፡ ዋሊያ፡ ወዘተ የሚገኙ የ"ጎራድ ዘር" የሚባሉት አማራዎች ናቸው። እነዚህ በቀጥታ ከየጁ ኦሮሞ የሚወለዱ ናቸው። ዘራቸውም ያልተቀላቀለ ኦሮሞ ነው። እነዚህ ሰዎች እስከ አሁን ድረስ ኦሮሞነታቸውን አሳምረው ያውቃሉ። ከዚህ ውጭ ያለው አማራ ግን የተጠመቀ ቅማንት ነው። አጥምቀው "አማራ ሆንክ" እያሉ አማራ ያደረጉት ሕዝብ ነው። በኋላም ወያኔ ወደ ስልጣን ሲመጣ "አማራ" እንደሆነ የተነገረውና ክልል የተሰጠው ሕዝብ ነው አማራ ማለት። ዛሬ "የአማራ ታጋይ ነን" የሚሉ አክቲቢስቶችና ካድሪዎች ሁሉ ተጨፍነው ቅማንትን ለማጥፋት የሚኳትኑት የቀደመ ማንነት ዱካቸውን ለማጥፋት ነው። አዎ ከሥራቸው (ከቅማንትነታቸው) ተነቅለው ለመድረቅ ነው።
÷÷÷
የቀደሙ አባቶቻቸው የሸዋን፡ የወሎን፡ የጎጃምን ወዘተ ቅማንቶች በክርስትና ስም ከቅማንትነታቸው ነቅለው ሰለሞናዊነት የሚባል ዲቃላ ማንነት ጭነው ሲያናውዟቸው ኖረዋል። አሁን ክልሉን ግራ እንዲገባው ያደረጉት እነዚህ ሰዎች ናቸው። አንዴ ከስርህ ከተነቀልክ በኋላ የሰጡኽን ሁሉ ኮተት ማግበስበስ ግድ ይሆንብሃል። አዋ! መጀመሪያ ሰሎሞናዊ ነህ አሉት። "አዎ" ብሎ ተቀብሎ ሞከረው። አላዋጣም። ቆይተው ደግሞ "ኢትዮጵያዊ ነህ" አሉት። "እሺ" ብሎ ቀጠለ። መጨረሻም "አማራ ነህ" ብለው ይሄው መከራውን ያስቆጥሩታል።
~~~
ይሄን ለማረጋገጥ ከፈለግህ አንዱን አማራ "ዘርክን ቁጠርልኝ!" በለውና እየው። ሁለት መልስ ሊሰጥህ ይችላል። አንደኛው "ዘረኛ፡ ዘር ለገበሬ ነው!" ሊልህ ይችላል። ሁለተኛው መልሱ ደግሞ "ኢትዮጵያዊ ነኝ!" የሚል ይሆናል። አማራን የፍጠሩትን ደብተራዎች ጠበቅ አድርገህ ከጠየቃቸው ደግሞ "እኛ የነገደ ዮቅጣን ዘሮች ነን" ሲል ከመካከለኛው ምስራቅ ተሰዶ እንደመጣ አድርጎ ሊከባዘርልህ ይሞክራል። ይሄ ሁሉ ግን ከቅማንትነት ለማምለጥ የሚደረግ የቅሸባ ታሪክ ነው። አይይይ! መቼ ይሆን የሚድኑት። የአማራ ፎካሪነትና ጠመንጃ ነካሽነት ከየት የመጣ ይመስልሃል? ይሄ የቀደመ ቅማንትነቱን ለመቅበር የሚያስፈራራበት መንገድ እኮ ነው። አማራ ሥልጣን ካልያዘ ያብዳል። ይነስረዋል። ምክንያቱም ስልጣን ላይ ሆኖ ሌሎችን ዝም ማስባል ካልቻሉ ቅማንትነቱ ፈጦ ሲመጣ በምን ይከላከላል? ወያኔን አምርረው የሚጠሉት ለምን ይመስላችኋል? ያማራን ቅማንትነት ስላጋለጠባቸው ነው። በምን? በሕብረብሔራዊ ፌደራሊዝም ነዋ!
~~~
ፌደራሊዝሙ ጨቋኙን መደብ ከሌላው ጭቁን ብሔር ብሔረሰብ ጋር እኩል አደረገው። አማራ ሌሎችን ሕዝቦች ጨቁኗል ወይ? አዎ! አሳምሮ ነው የጨቆነው? በምን? በባህሉ፡ በቋንቋው፡ ባስተሳሰቡና በገዢ መደቡ አማካኝነት ጨቁኗል። አዎ የአማራ ርእዮተ ዓለም ጨቋን ነው። አማራ የሆነውን ቡድን ብቻ የበላይ ሲያደር የኖረ ነው። በዚህ ምክንያት አማራ ጨቋኝ ነው። አስተሳሰቡ ጨቋኝ ነው። የአማራ አስተሳሰብ እንኳን ሌላውን ሕዝብ ራሱን አማራውን እንኳ ከመጨቆን አይመለስም። ለምን አስተሳሰቡ ዴሞክራት ስላልሆነ ነው። የጠመንጃ ነካሽነት እሳቤው ከሌሎች ባለፈ እርስ በእርሱ ሲናከስ እንዲኖር አድርጎታል። ጎጠኝነት፡ መንደርተኝነት፡ ቡድንተኝነት፡ ሸውከኛነት፡ መሰሪነት፡ ወዘተ ዋናው የአማራነት በሽታ ነው። አማራው በተለይም ገበሬው ጎስቋላና ድሃ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ይሄ የአማራነት እሳቤው ያመጣበት ችግር እንጂ ሌላ አካል ረግጦት አይደለም። ሰሞኑን አንድ የብአዴን ካድሬ ፋና በተባለው የቱሪናፋ መንፊያ ሚዲያ ወጥቶ አማራን ያደኸየውና በባዶ እግሩ ያስኬደው ወያኔ ነው ሲለን ሰምተነዋል። አይ አማራ! ቅማንትነቱን ጥሎ እንዲህ በደናቁርት መሪዎቹ ፍዳውን ይቁጠር? የአማራ ኋላቀርነትና ድህነት የሚመነጨው ከራሱ ከአስተሳሰቡ ነው። የአማራነት አስተሳሰብ አይደለም አማራውን ኢትዮጵያን በድንቁርና የሚያስጉዝ እኮ ነው። ለኢትዮጵያ ውድቀት ዋናው ተጠያቂው አማራው ነው። "አማራው ነው" ስል የአማራው ባህል፡ አስተሳሰብና ልምምዶች ማለቴ ነው። አማራነት በራሱ የተሳሳተ እሳቤ ስለሆነ ራሱንም ሀገርንም አበላሽቷል።
~~~
መፍትሔው አማራው የጠፋውን የቀደመ ማንነቱን ፈልጎ ማግኘትና ከሌሎች ሕዝቦች ጋር በእኩልነትና በመከባበር መኖር ብቻ ነው። ከዚህ በዘለለ ግን ከጥንት ጀምሮ እነ አባ ተ/ሃይማኖት ያጣቡትን ጠበንጃ ነካሽነትና ፎካሪነት ይዞ የትም አይደርስም። አገር ሊያምስ ትችል ይሆናል። ግን በተባበር ክንድ መደቆሱ አይቀርም። አማራው አሁን ከያዘው አሮጌ አስተሳሰቡ እስካልወጣ ከመጥፋት አይድንም።
~~~
"የአማራ ችግሩ አስተሳሰቡ ነው" ስል ምን እያልኩ እንደሁ በምሳሌ ላስረዳ። የዛሬ 26 ዓመት ገደማ ነው። ሆለታ ገነት 44 የሚባለው ሰፈር አንድ አማራ ለማኝ መንገድ ላይ ተቀምጦ ይለምናል። የከተማው ነዋሪ ኦሮሞዎች የቻሉትን ሁሉ ይሰጡታል። ይሄ ለማኝ ኑሮው የተመሠረተው በሆለታ ገነት ኦሮሞዎች ነው። ታዲያ ይሄ አማራ ለማኝ ኦሮሞዎች በሚሰጡት የምጽዋት ገንዘብ አረቄውን ይጋትና ሲሰክር ያገኘውን ኦሮሞ "ሂድ ጋላ" እያለ ሲሳደብ ያመሻል። የድሮው ኦሮሞ ታጋሽ ነውና ዝም ብለው ያሳልፉታል። አየህ አማራነት ሕዝብነት ሳይሆን አስተሳሰብ ነው የምለው ለዚህ ነው።
~~~
አማራነት የበላይነት ነው። አማራነት ረጋጭነት ነው። አማራነት ጨቋኝነት ነው። ሕዝቡ የፈለገውን ያክል ድሃ ሊሆን ይችላል። አእምሮው ውስጥ ያለው አስተሳሰ ግን የአንድነት ነቀርሳ ነው። ከጉልበት ባሻገር ያሉትን መፍትሔዎች የማይወድ ክፉ ባህል ነው አማራነት። አማራነት ሌሎችን በማዋረድና በማንቋሸሽ ላይ የተመሠረተ አስተሳሰባዊ ማንነት ነው። እናም አማራነት የሚባለው የኢትዮጵያዊነት ነቀርሳ እስካልታከመ ድረስ ኢትዮጵያ ጤናዋን ልታገኝ አትችልም።
~~~
የኢትዮጵያ ሠላም የሚመለሰው የአማራነት እሳቤና አስተሳሰብ ሲጠፋ ብቻ ነው። ይሄ ማለት አማራ የሚባለውን ሕዝብ ማጥፋት ማለት አይደለም። አመለካከቱንና አስተሳሰቡን ማስወገድ ማለት ነው። ይሄን ለማድረግ ድግሞ ሌላው ሳይሆን አማራው በራሱ ጊዜ መሥራት ያስፈልገዋል። የራሱን ኋላቀርነትና ድህነት በሌሎች ላይ ከማላከክ አባዜው መታከም አለበት።
~~~
ለዚህ እውነተኛ ክርክሬ መልስ ያለው ጨዋ አማራ ካለ በደንብ ጽፎ ይከራከረኝ። ከስድብና ለርግማን መውጣት ያስፈልጋል።>>
SOURCE: Author: Phillip Socrates: https://www.facebook.com/jendiba.kemant
ALSO:
የራስን ሥር የሰደደ ድንቁርናና ኋላ ቀርነት በሦስተኛ ወገን የማሳበብ ባህል እንዲህ ነው ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፈው። አየህ እነዚህ ሰዎች እስከ ዓለም ፍፃሜ አይቀየሩም። በጭራሽ! የባህል አብዮት ያስፈልጋቸዋል። ጥጃ ራስ ነው ያለው ጌታቸው ረዳ?
![]()