Page 1 of 1
Fomer weyane's POW, biranu Chullo, said :"Eritreans who migrated to z WEST for economic reasons are anti-Ethiopia"
Posted: 16 Feb 2021, 08:09
by abel qael
Re: Fomer weyane's POW, biranu Chullo, said :"Eritreans who migrated to z WEST for economic reasons are anti-Ethiopia"
Posted: 16 Feb 2021, 08:47
by Ethoash
የኤርትራን ቡዳነት ለማውቅ ምንም ጥናት አያስፈልግም ። ER ን ብቻ መመልከት ይበቃል ። እንዴት አንድ ሰው ይህንን ያህል ጥላቻ ይኖረዋል ብዬ ሳስብ አምሮዬን ያመኛል። ኤርትራ ምንም በጎ ለኛ የምታስብ አይደለችም በቅናት ያበደች አገር ናት። አሁን ደግሞ አማሮች አስብን ለመከራየት እየዳዳቸው ነው። እንዴት ተደርጎ ከፍትፍቱ ፊቱ ይባል አይደለም ። ኤርትራኖች እኛ ማሀት እቃ ስናስገባ በቅናት ያብዳሉ ። አሽጥርም ሊያረጉብን ይችላሉ። ጁቡቲዎችን እንመልከት ምንም በውስጥ ጉዳያችን አልገቡም ። ጁቢቲዎች ምርጫ ቢኖራቸው ትግሬዎችን ነበር የሚመርጡት ፈረንሳይ ያላሳደጋቸውን ትግሬዎች አስድጎቸዋል ። ስለዚህ ጁቢቲዎች በጣም ብዙ የትግራዋች ወለታ አለባቸው ግን ከሁሉ ነገር ጁቡቲ ትበልጥባቸዋለችና ነገር ሳይፈልጉ በፅጥታ ቆመዋል ። ሱዳንን ተመልከቱ ገና ለገና ኢትዬዽያ ደከመች በለው ጦርነት ገቡ ታድያ ምኑን ነው ከነሱ ጋራ ወደብ የምንጠቀመው ነገ እንዲሁ ጦርነት ቢከፍቱብንስ። ሱዳኖችን ይቅርታ የምለው እውነት ትግሬዎችን ለመርዳት ካረጉት ትግሬዎች ወደባቸውን መጠቀም ከአሁኑኑ በገሀድ መጀመር አለባቸው ። እንደውም አንድ አገር መሆን አለባቸው ። ትግሬዎች ጣጣ የለባቸውም አረብኛ ይለምዳሉ የምድረ ሀረብ ኢንቪስተር መጥቶ ገንዘቡን ትግሬ ላይ ያፈሳል ። ምስጋና ለሱዳኖች ግማሽ አማራ ተይዞዋል ። ሌላው አላህ ይወቀው።
ኤርትራኖች አገራቸው ገደል ብትገባ ምንም ደንታ የላቸውም የትግሬዎች ሀገር ችግር ላይ ከውደቀ የነሱ ችግር ምንም አይታያቸውም።
እኔም ብሆን በትግሬዎች ቂም እይዝ ነበር ትግሬዎች ጉድ ቢስሩኝ። ፵ ዓመት ሻቢያ ታግለው ኤርትራን ብቻ ሲያገኙ ። ትግረዎች መላ ኢትዬዽያን አገኙ ታድያ ለምን ኤርትራኖች አይቀኑ ። በዚህ ላይ አንድ ገቢ ያላቸውን አስብን ዘጉባቸውና ከሲንጋፖር ወድ ሲንፕር ቀየሩዋችው ታድያ ኤርትራ ትግሬዎችን ያልጠሉ ማን ይጥላቸው።