Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

መሀይምነት ነው እንጅ ድንቁርና በትምህርት አይፋቅም

Post by Jirta » 16 Feb 2021, 01:09

በተደጋጋሚ ኢትዮጵያ ውስጥ የምናየው ችግር ነው:: ትምህርት ለሁም አይነት ችግር መፍትሄ ሊሆን አለመቻሉን ኡይተናል:: በኢትዮጵያ ታሪክ ከንጉሱ ጀምሮ ብዙ ት/ት ቤቶች ተሰርተው ነበር:: ዛሬ ሲቃጠሉ ሳይ አልጠቀሟቸውም:: እነርሱም አልተለወጡም ብዬ እንዳስብ አድርጎኛል::