አቢይ አህመድ፥ ኢትዮጵያን እንዴት እንደሚጠላ ልብ በሉ፤ መስቀል አደባባይን ጠልቶ፥ አብዮት አደባባይ ይለዋል፤ አዲስ አበባን ጠልቶ፥ ሸገር ይለዋል። ኢትዮጵያ አልባ የብልጽግና ስም አጸደቀ።
Posted: 15 Feb 2021, 19:12
አቢይ አህመድ፥ ኢትዮጵያን እንዴት እንደሚጠላ ልብ በሉ፤ መስቀል አደባባይን ጠልቶ፥ አብዮት አደባባይ ይለዋል፤ አዲስ አበባን ጠልቶ፥ ሸገር ይለዋል። ኢትዮጵያ አልባ የብልጽግና ስም አጸደቀ። ወይኔ እኔ ኢትዮጵያዊው።