Page 1 of 1
"ከትግራይ መሬት አንድ ካሬ ሜትር ብትወሰድ ግን ስልጣኔን በገዛ ፍቃዴ እለቃለሁ። የፌደራል መንግስትን ባደባባይ እቃወማለሁ።" Abraha Desta - Tigray Interim Admin.
Posted: 15 Feb 2021, 15:06
by sarcasm
"የትግራይ ክልል ግዝያዊ መስተዳድርን እደግፋለሁ። ምክንያቱም መንግስት አልባ ከመሆን የግዝያዊ መንግስትን መኖር ይሻላል። ምክንያቱም መንግስት ካለ መብራት፣ ስልክ፣ ባንክ ወዘተ ይኖራሉ። ህዝብ በደል ሲደርስበት የሚጮህበት/ለት አካል ያስፈልገዋል። የግዝያዊ መስተዳድሩ አካል የሆንኩት በፖለቲካዊ ምርጫዬ አይደለም፤ የፌደራል መንግስትን አቋም ደግፌ ወይም ህወሓትን ተቃውሜ አይደለም። የግዝያዊ መስተዳድሩ አካል የሆንኩት በሰብአዊነት ነው፤ ቢያንስ የአንድን ትግራዋይ ህይወት ማዳን እችላለሁ ብዬ ነው። ከትግራይ መሬት አንድ ካሬ ሜትር ብትወሰድ ግን ስልጣኔን በገዛ ፍቃዴ እለቃለሁ። መልቀቅ ብቻ አይደለም፤ የፌደራል መንግስትን ባደባባይ እቃወማለሁ። መቃወም ብቻ አይደለም፤ መሬቴን ለማስመለስ እታገላለሁ። ደግነቱ የትግራይ ክልል ግዝያዊ አስተዳደር ካቢኔ አቋምም ይሄ ነው።
ትግራይ ለዘላለም ትኑር!" Abraha Desta, Head of the Tigray Regional State Interim Administration Bureau of Social Affairs
Please wait, video is loading...
Re: "ከትግራይ መሬት አንድ ካሬ ሜትር ብትወሰድ ግን ስልጣኔን በገዛ ፍቃዴ እለቃለሁ። የፌደራል መንግስትን ባደባባይ እቃወማለሁ።" Abraha Desta - Tigray Interim Admin.
Posted: 15 Feb 2021, 15:13
by TGAA
የመለስ ጨናዊት መልስ " መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ "
Re: "ከትግራይ መሬት አንድ ካሬ ሜትር ብትወሰድ ግን ስልጣኔን በገዛ ፍቃዴ እለቃለሁ። የፌደራል መንግስትን ባደባባይ እቃወማለሁ።" Abraha Desta - Tigray Interim Admin.
Posted: 15 Feb 2021, 15:48
by Lakeshore
ባቄላ ኣለቀ ቢሉ ፈስ ቀለለ ፣ኣለት ነው። ኣንድ ለማኝ ደግሞ መጣ ወይስ ቀረ ለምን ሮከቱን ከእወሩ ወለደስላሴ ኣለተቅብልከውም።
ኣይ ኣጋሜ ለማስፈራራትም ያምራችሁዋል ኣስቂኝ ህብረተሰብ
Re: "ከትግራይ መሬት አንድ ካሬ ሜትር ብትወሰድ ግን ስልጣኔን በገዛ ፍቃዴ እለቃለሁ። የፌደራል መንግስትን ባደባባይ እቃወማለሁ።" Abraha Desta - Tigray Interim Admin.
Posted: 15 Feb 2021, 16:09
by Dawi
sarcasm wrote: ↑15 Feb 2021, 15:06
"የትግራይ ክልል ግዝያዊ መስተዳድርን እደግፋለሁ። ምክንያቱም መንግስት አልባ ከመሆን የግዝያዊ መንግስትን መኖር ይሻላል። ምክንያቱም መንግስት ካለ መብራት፣ ስልክ፣ ባንክ ወዘተ ይኖራሉ። ህዝብ በደል ሲደርስበት የሚጮህበት/ለት አካል ያስፈልገዋል። የግዝያዊ መስተዳድሩ አካል የሆንኩት በፖለቲካዊ ምርጫዬ አይደለም፤ የፌደራል መንግስትን አቋም ደግፌ ወይም ህወሓትን ተቃውሜ አይደለም። የግዝያዊ መስተዳድሩ አካል የሆንኩት በሰብአዊነት ነው፤ ቢያንስ የአንድን ትግራዋይ ህይወት ማዳን እችላለሁ ብዬ ነው። ከትግራይ መሬት አንድ ካሬ ሜትር ብትወሰድ ግን ስልጣኔን በገዛ ፍቃዴ እለቃለሁ። መልቀቅ ብቻ አይደለም፤ የፌደራል መንግስትን ባደባባይ እቃወማለሁ። መቃወም ብቻ አይደለም፤ መሬቴን ለማስመለስ እታገላለሁ።
ደግነቱ የትግራይ ክልል ግዝያዊ አስተዳደር ካቢኔ አቋምም ይሄ ነው።
The audacity of Abaha Desta claiming an inheritance of "stolen properties" by TPLF is appalling. It's a shame to say the least; I didn't expect that from him. At least in fairness, he should have called for some sort of "referendum" to take place.
No wonder the level of opposition among the elites in Tigrai has been low? It goes to show most of the elites were the beneficiaries of the "loot". Ermias Legese has explained why mostly the elites & others support TPLF? Many directly and indirectly benefited from the employment and other associated activities of the "looting machines" like EFFORT & other companies. No more!
One thing Abraha and others like him should understand is, yearning to benefit from "stolen properties" is a crime internationally. That is, regardless of TPLF setting up fake "ethnic federation" of Ethiopia with fake "constitution" to cover up from being convicted. I don't think anyone is going to allow that; it's bad news for Abraha because he is fighting an uphill battle with no chance of winning.
It's a sick choice & definitely suicidal if you ask me.
Charges for Receiving Stolen Property:
[[..Buying, acquiring, possessing or concealing stolen property is a crime. The crime of receiving stolen property occurs when a person buys or possesses property that has been stolen through theft, fraud, deceit, embezzlement, or taken by any other unlawful means by someone else. The receiver of stolen property could be convicted if he or she knew the goods were stolen at the time of receipt and was intending to aid the thief...]]
Re: "ከትግራይ መሬት አንድ ካሬ ሜትር ብትወሰድ ግን ስልጣኔን በገዛ ፍቃዴ እለቃለሁ። የፌደራል መንግስትን ባደባባይ እቃወማለሁ።" Abraha Desta - Tigray Interim Admin.
Posted: 15 Feb 2021, 16:23
by simbe11
Abrha is a fake person.
Last time he said if Tigray secedes from Ethiopia, he will be a citizen of Tigray.
If one questions his Ethiopian ID, he is trash.
Meaning, this guy is trash and nothing coming out of his mouth should be believed.
All Tigrayans need to understand that all the looted lands need to return to the original owners.
Re: "ከትግራይ መሬት አንድ ካሬ ሜትር ብትወሰድ ግን ስልጣኔን በገዛ ፍቃዴ እለቃለሁ። የፌደራል መንግስትን ባደባባይ እቃወማለሁ።" Abraha Desta - Tigray Interim Admin.
Posted: 15 Feb 2021, 16:33
by @@
delusional agame, no one wants to take tigray dingay land. amhara and eritrea only took what you stole from them. get that in your 11 targa marked head. wolkait and raya are not tigray and badme too. stop looking other peoples land in envy with your green eyes and stick to your dingai kilil which no one wants to touch let alone to take. gabito? any hallucination to steal amhara or eritrean land will only end deadly. so stick to your own mfkers. and oh no one cares about your useless transitional government and if it collapses that is even better. don't come and try to get any sympathy for them. agame is a snake period.
sarcasm wrote: ↑15 Feb 2021, 15:06
"የትግራይ ክልል ግዝያዊ መስተዳድርን እደግፋለሁ። ምክንያቱም መንግስት አልባ ከመሆን የግዝያዊ መንግስትን መኖር ይሻላል። ምክንያቱም መንግስት ካለ መብራት፣ ስልክ፣ ባንክ ወዘተ ይኖራሉ። ህዝብ በደል ሲደርስበት የሚጮህበት/ለት አካል ያስፈልገዋል። የግዝያዊ መስተዳድሩ አካል የሆንኩት በፖለቲካዊ ምርጫዬ አይደለም፤ የፌደራል መንግስትን አቋም ደግፌ ወይም ህወሓትን ተቃውሜ አይደለም። የግዝያዊ መስተዳድሩ አካል የሆንኩት በሰብአዊነት ነው፤ ቢያንስ የአንድን ትግራዋይ ህይወት ማዳን እችላለሁ ብዬ ነው። ከትግራይ መሬት አንድ ካሬ ሜትር ብትወሰድ ግን ስልጣኔን በገዛ ፍቃዴ እለቃለሁ። መልቀቅ ብቻ አይደለም፤ የፌደራል መንግስትን ባደባባይ እቃወማለሁ። መቃወም ብቻ አይደለም፤ መሬቴን ለማስመለስ እታገላለሁ። ደግነቱ የትግራይ ክልል ግዝያዊ አስተዳደር ካቢኔ አቋምም ይሄ ነው።
ትግራይ ለዘላለም ትኑር!" Abraha Desta, Head of the Tigray Regional State Interim Administration Bureau of Social Affairs
Please wait, video is loading...
Re: "ከትግራይ መሬት አንድ ካሬ ሜትር ብትወሰድ ግን ስልጣኔን በገዛ ፍቃዴ እለቃለሁ። የፌደራል መንግስትን ባደባባይ እቃወማለሁ።" Abraha Desta - Tigray Interim Admin.
Posted: 15 Feb 2021, 19:50
by Hawzen