ሰበር ዜና: የትግራይ ጦር የኤርትራ ወታደሮች አስቸጋሪ እና ትልቅ ፈተና እንደሆኑበት አመነ
Posted: 15 Feb 2021, 11:02
"ዞም ሻዕብያ ብምቕጣኖም ምኽንያት ብጥይት እናሰሓትናዮም ተጸጊምና ኽብል ሓምት ኣማሪሩ።"
ይህም የሆነበት ምክንያት የሻእቢያ ወታደሮች በጣም ቀጭን ስለሆኑ የትግራይ snipers(አልሞ መቺዎች) በጥይት ለመምታት ቢሞክሩም እየሳቷቸው መሆኑን በምሬት ገልፀዋል::

ይህም የሆነበት ምክንያት የሻእቢያ ወታደሮች በጣም ቀጭን ስለሆኑ የትግራይ snipers(አልሞ መቺዎች) በጥይት ለመምታት ቢሞክሩም እየሳቷቸው መሆኑን በምሬት ገልፀዋል::