Page 1 of 1

ሁሉም ፓርቲዎች በሁሉም ቦታ ያለምንም ገደብ የራሳቸውን እጩ ማቅረብ እና መወዳደር አለባቸ፣፣ እንደዛ ሲሆን ከአንድ የዘር ክልል እስተዳደር ወደ ጥምር መንግስት አስተዳደር እንገባለን፣፣ ይህን

Posted: 14 Feb 2021, 07:40
by kibramlak
ሁሉም ፓርቲዎች በሁሉም ቦታ ያለምንም ገደብ የራሳቸውን እጩ ማቅረብ እና መወዳደር አለባቸ፣፣ እንደዛ ሲሆን ከአንድ የዘር ክልል እስተዳደር ወደ ጥምር መንግስት አስተዳደር እንገባለን፣፣ ይህን ማድረግ ደግሞ አሁንም ያለው ስርአት (እንደ ህግ ማለቴ ነው) የሚከለክል አይመስለኝም፣፣