Page 1 of 1

Is Ethiopia becoming like Sudan in some aspects ?

Posted: 13 Feb 2021, 21:43
by Abe Abraham
በቅርብ ጊዜ እንደ ሰማሁት ኣንድ ትልቅ ቤተ-ሰብ ( ጎሳ እንበለው! ) ወደ ኣጥባራ የሚገኘው እስር ቤት ሄዶ ፡ እንደ የጁንታ ደጋፊዎች በመርየት ተንከባልሎ ( ኣጭበርብሮ እንደ ማለት ነው ! ) የታሰረ የጎሳውን ልጅ ልያስፈታ ቻለ !!

ኣንድ ነገሩን ያበረገገው ሱዳናዊ " ነገ የዑመር ኣል-በሺር ጎሳ ዘዴውን ተጠቅሞ ሰውየውን ከህግ እንደሚያመልጥ ቢያደር " ምን ይደረጋል ብሎ የጥያቄ ምልክት ኣሰቀመጠ !!!

በኢትዮጵያም በተመሳሳይ በመንግስትና ሎካል ባለ ስልጣኖች ጫና ኢያደረጉና " እገሌን ፍቱልን ፡ እገሌ ሊታሰር ኣይገባም ፡ እገሌ ከሌሎች ዜጎች የበለጠ ነው ፡ .... " የሚሉ መፈክሮች እያነሱ የታሰሩት ሰዎችን - ከህግ ውጭ - ልያስለቅቁ የሚፈልጉ የፖለቲካ ጎሳዎች ኣሉ ። ምን ይደረግ ?