Page 1 of 1

"ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የቻይና አዲስ ዓመትን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ" Fana front page news!

Posted: 13 Feb 2021, 10:53
by sarcasm
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የቻይና አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለቻይና ህዝብና መንግስት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

On Feb 12, 2021 459
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቻይና አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለቻይና ህዝብና መንግስት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጣቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር የነበራትን የሁለትዮሽ ግንኙነትና ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች ብለዋል፡፡

በቻይና የዘንድሮ አዲስ ዓመት “የበሬ ዘመን” መሆኑ ተመላክቷል።

https://www.fanabc.com/%e1%8c%a0-%e1%88 ... %e1%8a%a0/