Page 1 of 1

"የአማራ ልዩ ኃይል ክራያና ወልቃይት ካልወጣ የትግራይ ጊዝያዊ ኣስተዳደር ክልሉን በተረጋጋ ሁኔታ ለማስተዳደር ይቸገራል" አምዶም ገብረስላሴ ትግራይ TV

Posted: 13 Feb 2021, 10:22
by sarcasm
Please wait, video is loading...

Re: "የአማራ ልዩ ኃይል ክራያና ወልቃይት ካልወጣ የትግራይ ጊዝያዊ ኣስተዳደር ክልሉን በተረጋጋ ሁኔታ ለማስተዳደር ይቸገራል" አምዶም ገብረስላሴ ትግራይ TV

Posted: 13 Feb 2021, 11:27
by @@
sarcasm wrote:
13 Feb 2021, 10:22
Please wait, video is loading...
eden qimal, መቸገር አይደለም ለምን አትሞቱም ሃፍረተ ቢስ ቅምቅላሞች። እንደው ይመስላችኋል አማራ ጎንደርና ወሎን ቆርሶ ለትግሬ የሚሰጥ። ምን እንከፎች ናችሁ? ሲያምርህ ይቅር። የሰው መሬት መመኘቱን አቁማችሁ የራሳችሁን አልሙ። የሰው ጌጥ አያደምቅ! ጊዜአዊ አስተዳደሩ ደግሞ በአፍንጫው ሊተከል ይችላል። we don't give sh-t for agame land. you can also use article 39 and go to hell. we don't give a fck.

Re: "የአማራ ልዩ ኃይል ክራያና ወልቃይት ካልወጣ የትግራይ ጊዝያዊ ኣስተዳደር ክልሉን በተረጋጋ ሁኔታ ለማስተዳደር ይቸገራል" አምዶም ገብረስላሴ ትግራይ TV

Posted: 14 Feb 2021, 07:28
by kibramlak
ተባለ እንዴ ??? እንደ tplf ድርጊት ከሆነማ አሁን ትግራይን ሙሉ በሙሉ ጠቅልሎ ወደ ሌላ ክልል በማስገባት ትግራይ እምትባል የለችም እንደማለት መሆኑን የሚረዳ አእምሮ ጠፋባቸው?? የነሱ ያልሆነውን በባለጊዜነት ወስደው የእኛ ነው ማለት ህገወጥ መሆን ብቻ ሳይሆን ትልቅ የሞራል ውድቀት እንደሆነ የሚያስብ አእምሮ ጠፋባቸው??

ዘላቂ ሰላም ለማምጣት፣ የተጠቀሱትን ቦታወች የራሳቸው እንዳልሆኑ አምነው መመለስ ብቻ ሳይሆን ፣ በእነኝህ ቦታወች ላደረሱት በደል እና እልቂት ትግራይን የሚያስተዳድር አካል ይቅርታ መጠየቅ እና ካሳ መክፈል ይገባቸዋል፣፣ ከዛ በሁዋላ ህዝብ እንደ ህዝብ በነፃነት ተንቀሳቅሶ እና ሰርቶ መኖር ይጀምራል ፣፣ የፖለቲካው ተፅእኖ ፋይዳ ቢስ ይሆናል፣፣ ጤናማ አእምሮ ያለው እንደዚህ ነው ማሰብ ያለበት፣፣ ትግራይ እንደ ትግራይ መቀጠል እንጅ የሌላውን ለመውሰድ መንፈራገጥ መልሶ ሰላምን ከማደፍረስ ውጭ ሌላ ትርፍ አይኖረውም፣፣ እንዳውም ምንም ያለማጋነን፣ ለtplf መውደቅ ትልቁ ምክንያት እኮ የወልቃይት እና የራያ ጉዳይ ነው፣፣ እሁንም ትግሬዎች ወደባሰ አሮንቃ ባይገቡ መልካም ነው፣፣




sarcasm wrote:
13 Feb 2021, 10:22
Please wait, video is loading...