Page 1 of 1

የቅቤ እቁብ

Posted: 13 Feb 2021, 01:55
by Horus
የኢቮሉሽን ነጂ መሻት ትብብር እንጂ ፉክክር አይደለም ። የሚተባበሩ የእድገት ዘላቂዎች ናቸው ! የሚፎካከሩ በኢቮሉሽን ተሸናፊዎች ናቸው ፣ ይወድቃሉ !!